የ2016 ዳይመንድ ሊግ 11ኛ መዳረሻ በሆነችው የስዊዘርላንዷ ሎዛን ከተማ ትላንት ምሽት ሲካሄድ በ3000ሜ. ኢትዮጵያዊቷ ገንዘቤ ዲባባ የውድድር ስፍራውን ሪኮርድ በማሻሻል አሸናፊ ለመሆን በቅታለች፡፡ ሶስት የውድድር ስፍራ...
በ2015 ዓ.ም. የላውረስ ስፖርትስ አዋርድ የዓመቱ ምርጥ ሴት ስፖርተኛ ተብላ የተመረጠችው ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ ዘንድሮም ለተመሳሳይ ክብር በመጨረሻ ዕጩነት ከቀረቡት ስድስት እንስት ስፖርተኞች አንዷ ለመሆን...
የቤይጂንግ ዓለም ሻምፒዮና ኮከቧ አልማዝ አያናም በአዲዳስ የሚቀርበው የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ የወርቅ ጫማ ተሸላሚ ናት በየዓመቱ በሞናኮ ይካሄድ የነበረው ይፋዊው የዓለም ኮከብ አትሌቶች የሽልማት ስነስርዓት ዘንድሮ በዓለም...
World indoor champion Genzebe Dibaba was named sportswoman of the year at the Laureus World Sports Awards in Shanghai on Wednesday (15). The middle-distance runner became...
ባለፈው ሐሙስ ምሽት በስዊድን ስቶክሆልም ግሎብ አሬና በተካሄደው የኤክስኤል-ጋላን የቤት ውስጥ ውድድር የሴቶቹ የ5000ሜ. ፉክክር በከፍተኛ ጉጉት ይጠበቅ የነበረ ሲሆን ገንዘቤ ዲባባም የዓለም ሪኮርድ እንደምትሰብር አስቀድሞ የተሰጠውን ግምት...
Genzebe Dibaba spent February 2014 rewriting the indoor record books, setting world records at 1500, 3000 and 2 miles. A year later, the 24-year-old Ethiopian has...
በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ዛሬ ምሳ ሰዓት ላይ የሚጀመረው 15ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከመጀመሩ አንድ ቀን ቀደም ብሎ በተዘጋጀው የቅድመ ውድድር ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ከተጋበዙት...
በበርሚንግሀም ብሔራዊ የቤት ውስጥ መወዳደሪያ ስፍራ ቅዳሜ አመሻሽ ላይ በሚደረገው የሴንስበሪ ኢንዶር ግራንድ ፕሪ ውድድር ላይ 59 የዓለም ሻምፒዮና ሜዳሊስቶች ይሳተፉሉ፡፡ ከነዚህ አትሌቶች መካከል አንዷ ደግሞ...