ዛሬ ሰርግሽ ነዉ አልዋት፤እናም ጭፈራዉ ደራ…እንግዶቹም ከየቦታቸዉ መጡ፣ግን ዋናዉ ሰዉ ቀረ..ሙሽራዉ ሊከሰት አልቻለም፤ይህ ነገር ሙሽሪትን አሳዘናት፤2ተኛ ጊዜም ሰርግ ተደግሶ አሁንም ሙሽራዉ ቀረ፤3ተኛም ተሰለሰ፤ከዚህ ወዲህ የሰርግሽ ቀን...
ነገሩ ዛሬ ነዉ ለቡድኑ አባላት የተነገረዉ…ነገ በጥዋት ተነስተዉ ወደ ዮርዳኖስ ያቀናሉ፤ከ2ት ቀን በሁዋላ ከኢራቅ አቻቸዉ ጋር በዮርዳኖስ የወዳጅነት ጨዋታ አደርገዉ በማግስቱ እሁድ አዲስ አበባ ይገባሉ፤ዋልያዉ እስካሁን...
ትላንት ማለዳ የዋልያዉ ዋና ሰዉ ሰዉነት ቢሻዉ ስለ ቡድኑ እና ወዳጅነት ጨዋታዎች በሬድዮ አስተያየት ሰጥተዋል፤ቃለ ምልልሱ አስገራሚ የሚባል አይነት ነዉ፤ዋናዉ ጭብጡ የወዳጅነት ጨዋታዎቸ የቀረበት ምክንያት ነዉ፤በተለይ...
ስቲፈን ኬሺ ያለደሞዝ ለ7ወራት ሰርትዋል፤አዲስ አበባም ሲመጣ በኔፕ ነበር፤ነገር ግን በአልጣኝነት ዘመኑ በነጥብ ጨዋታ ድል አልተወሰደበትም፤ደሞዝ አልባዉ ዉጤታማ ሁንዋል፤አሁን ግን ቢያንስ ቢያንስ ዩለት ወር ደሞዙን እንደወሰደ...
ዛሬ ከሰአት ከልምምድ መልስ ዋልያዉ አንድ ልዩ ዝግጅት ላይ ተገኝትዋል፤”እስማማለሁ አልስማማም” የሚባለዉ ፕሮግራም አዘጋጅ ሰለሞን አስመላሽ ቡድኑን ጋብዞ ነበር፤ከተጫዋቾቱ መሀል በዋልያዉ ምርጫ አዳነ ግርማ “እስማማለሁ አልስማማም”...
ባለፈዉ አርብ አመሻሽ አዲሱ ፕሬዝዳንት ጁነዲን ባሻ አንድ ሰነድ ላይ ፈርመዉ ከቢሮ ወጡ፤የፌዴሬሽኑ መረጃ አቀባይም ለጋዜጠኞች በሙሉ የሰነዱን ይፋዊ ይዘት ያቀፈ መግለጫ ላከች፤ከካሜሮን ጋር የወዳጅነት ጨዋታ...