በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ በወረቀት ደረጃ ከውድድሩ መጀመር በፊት ቡድኑ ባመዛኙ በጥሩ ብቃት ላይ የሚገኙ ወጣት አትሌቶችን ስላካተተ ቢያንስ የለመድናቸውን ሁለት ወይም ሶስት የወርቅ ሜዳልያ ድሎች እንደማያሳጣን...
በስፔን ማድሪድ በተደረገው የመጨረሻ ውድድርም በአራት የሩጫ ፉክክሮች በአሸናፊነት አጠናቀዋል በዓለም አቀፉ አትሌቲክስ የበላይ ተቆጣጣሪነት ከጥር ወር መጨረሻ አንስቶ በአውሮፓ እና ሰሜን አሜሪካ በሚገኙ ስድስት ከተሞች...
በ2017 በጋቦን ለሚካሄደው 31ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ሲደረገ የቆየው የማጣሪያ ጉዞ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ይጠናቀቃል፡፡ በአፍሪካ ዋንጫው ላይ የሚሳተፉት ሀገራትም በጠቅላላ ተለይተው ይታወቃሉ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሌሎች...
06 May, 2014 | Written by ግሩም ሠይፉ ኢትዮጵያ – ዋልያዎቹ ዋና አሰልጣኝ —ማርያኖ ባሬቶ ደረጃ —101 በዓለም የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ —10 ጊዜ (በ1968 ሻምፒዮን) 23...
በፖርቹጋላዊው ማሪያኖ ባሬቶ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ካይሮ ላይ በወጣው ድልድል በ2015 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የሚገጥማቸውን ቡድኖች ለይቶ አውቋል፡፡ በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው 30ኛው የአፍሪካ ዋንጫ...
ሚላኖ (ጣልያን) 14ኛው ሱዪሴጋስ ሚላኖ ሲቲ ማራቶን የፊታችን ዕሁድ የሚካሄድ ሲሆን በተለይም በወንዶቹ ውድድር ላይ ጠንካራ ተፎካካሪዎች እንደሚገኙበት እና ደንከን ኪቤት በ2008 ያስመዘገበው 2:07:53 የሆነ...
በካርልስባድ የ5 ኪ.ሜ. የጎዳና ላይ ሩጫ ከ39 ዓመቱ የኦሊምፒክ ወርቅ ሜዳልያ አሸናፊ እና የአራት ግዜ የዓለም ሻምፒዮን በርናርድ ላጋት ጋር የተፎካከረው የ24 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ የኦሊምፒክ እና...
በ2015 ሴኔጋል ለምታስተናግደው ከ20 ዓመት በታች የወንዶች አፍሪካ ዋንጫ ውድድር ለማለፍ የሚደረጉት የማጣሪያ ጨዋታዎች ከዚህ ወር መጨረሻ አንስቶ መከናወን ይጀምራሉ፡፡ ከረጅም ግዜ በኋላ በዚህ ውድድር ማጣሪያ...
በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ዛሬ ምሳ ሰዓት ላይ የሚጀመረው 15ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከመጀመሩ አንድ ቀን ቀደም ብሎ በተዘጋጀው የቅድመ ውድድር ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ከተጋበዙት...
በበርሚንግሀም ብሔራዊ የቤት ውስጥ መወዳደሪያ ስፍራ ቅዳሜ አመሻሽ ላይ በሚደረገው የሴንስበሪ ኢንዶር ግራንድ ፕሪ ውድድር ላይ 59 የዓለም ሻምፒዮና ሜዳሊስቶች ይሳተፉሉ፡፡ ከነዚህ አትሌቶች መካከል አንዷ ደግሞ...
by Collins Okinyo 05 February 2014 Ethiopia’s prolific striker Salhadin Said has reacted to the sacking of coach Sewnet Bishaw who was dismissed on Wednesday afternoon. Salhadin,...
ቴክኒክ ኮሚቴ ያቃተዉን ብዙ አሰልጣኞች መናገር የፈሩትን የፊፋዉ ሰዉ ባቀረቡት ሀሳብ ሰዉነት ቢሻዉ ከዋልያዉ ተሰናብተዋል፡፡ከዉስጥ ዉስጥ አዋቂዎች የተገኘዉን አዲስ ዜና እነሆ!! ትላንት የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈጻሚዉ እልህ...
BY GIRMA FEYISA, 26 JANUARY 2014 OPINION Three years have hardly elapsed since the Ethiopian National Football Team – the Walyas – strode forward from back...
ከጋና ሽንፈት በኋላ በሰጡት ፕሬስ ኮንፍረንስ ሰዉነት ቢሻዉ ከዋልያዉ ጋር እነደሚቀጥሉ ይፋ አድርገዋል፡፡ከአሰልጣኝነት ዉጭ ሙያ የለኝም፡፡ስለዚህ ከስራዬ አለቅም፡፡በአጥቂ እና በተከላላከይ ላይ ችግር አለብን እሱን ማስተካከል አስባለሁ፡፡ስለዚህ...
በኮንጎ ጨዋታ የተከላካይ ክፍሉን ከሳላሀዲን ባርጌቾ በጥሩ ሁኔታ መርተዉታል፡፡በዋልያዉ ጉዞ በተለይ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሁነኛ ሚና ከተጫወቱ መሀል ቢያድግልኝ ኤልያሥ አንዱ ነዉ፡፡ተጫዋቹ ያልተጫወበት ቦታ በረኝነት ብቻ...
ያቺን ቀን በፍጹም ልረሳት አልችልም፡፡ያቺ ወጣት ሴት ያለችኝ ነገር በርግጥም ልብ ይነካል፡፡”ሚግን እኔ ነኝ ሞቶ ያገኘሁት፡-ሬሳዉን አጣጥቤ ከፍኜ ያስቀበርኩትም እኔ ነኝ፡-ከዛ ወዲህ አይደለም ስለኳስ ላወራ የሚያወሩ...
ግዬን ሆቴል በሉት ሸበሌ በሉት ሌላ ቦታ ስለ እግር ኳስ ጥናት ተደረገ ሲባል ኳስ በኛ ጊዜ ቀረ የምትለዉ አባባል ከትልልቆቹ አጥኚዎቸ አፍ አትጠፋም፡፡ለዚህ ማስረጃቸዉ ደግሞ የያኔዉ...
ልክ የዛሬ 52 አመት በትላንትናዉ ቀን…እሁድ ጥር 11-1954 የኢትዮጲያ እግር ኳስ የምንግዜም ትልቁ ቀን ነበር፡፡የያኔዉ ጥቁር አንበሳ ግብጽን አሸንፎ ለአንዴና እስካሁን ለመጨረሻ ጊዜ የአፍሪካን ዋንጫ የወሰደበት...
ዋልያዉ ከቻን ዉድድር ምድቡን ወድቅዋል፡፡አሁን የኢትዮጲያ ብቸኛዉ ተወካይ ኢንተርናሽናል ዳኛዉ በአምላክ ተሰማ ሁንዋል፡፡የመጀመሪያ ጨዋታዉን ሞሮኮ ከዝምባቡዌ ጋር አጫዉቶ ነበር፡፡እናም በካፍ የአልቢትር ኮሚቴ ግምገማ በአምላክ በጨዋታዉ እንከን...
የሱማሌ ጨዋታ የአሰልጣኝ ሰዉነት ቢሻዉ በዋና አሰልጣኝነት የጀመሩበት ጨዋታ ነበር፡፡ከዛ በፊት ግን በቶም ሴንት ፊት ምክትልነት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያዎችን አድርገዋል፡፡ ዛሬ ሰዉነት በልምምድ ሜዳ ላይ ለ2...