በ2016 ዳይመንድ ሊግ የመጀመሪያ ፍፃሜ አሸናፊ የሆኑ 16 አትሌቶች ዙሪክ ላይ የዋንጫ ሽልማታቸውን ተረክበዋል ላለፉት አራት ወራት አራት ወራት ሲካሄድ የቆየው የ2016 ዓ.ም. የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ ዳይመንድ ሊግ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ አጋማሽ በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች ተካሄደዋል፡፡ በአዲስ አበባ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመከላከያ ጋር አቻ በመለያየቱ ሊጉን ማሸነፉን ከወዲሁ የማረጋገጡን...
በሳምንቱ መጨረሻ ኢትዮጵውያን አትሌቶች ከተሳተፉባቸው የማራቶን ውድድሮች በዴጉ በሁለቱም ፆታዎች እንዲሁም በዙሪክ የወንዶች አሸናፊ መሆን ችለዋል፡፡ ዴጉ ላይ የማነ ፀጋዬ የውድድር ስፍራውን ሪኮርድ በማሻሻል ጭምር...
የውድድር መርሀግብሩ ግራ በሚያጋባ መልኩ እየተቀያየረ እስካሁን የውድድር ዓመቱን አጋማሽ ጨዋታዎች ማጠናቀቅ ያልተቻለበት የ2006ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቀደም ብሎ በወጣላቸው ፕሮግራም ሳይካሄዱ የቀሩ ተስተካካይ ጨዋታዎችን በማስተናገድ...
በመጪው ሳምንት ቅዳሜ (መጋቢት 20-2006) በዴንማርክ ዋና ከተማ ኮፐንሀገን አስተናጋጅነት የሚደረገው 20ኛው የIAAF/AL-Bank የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም ብርቱ ተፎካካከሪ ሆነው እንደሚቀርቡ የሚጠበቁበት ትልቅ ውድድር...
በብዙአየሁ ዋጋው ከ33 ቀናት በኋላ በዴንማርክ ኮፐንሀገን በሚካሄደው የዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር (IAAF) የዓለም የግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን የሚወክሉትን አትሌቶች ለመለየት የሚያገለግለው 8ኛው...
በብዙአየሁ ዋጋው መነሻውን በአዲስ አበባ በስተምስራቅ በሚገኙት የሲኤምሲ ቤቶች በር ላይ መጨረሻውን ደግሞ ከሲኤምሲ አደባባይ ወደ ሰሚት ለስላሳ ፋብሪካ በሚወስደው መንገድ የሰንሻይን ሪል ስቴት አካባቢ አድርጎ...
By ADAM SHERGOLD PUBLISHED: 07:57 EST, 25 January 2014 | UPDATED: 12:58 EST, 25 January 2014 Most lads about to mark their 17th birthday would perhaps hope to receive a new...