በመጪው ዕሁድ ዊንድሆክ ላይ ከናሚቢያ እንዲሁም ከሳምንት በኋላ አዲስ አበባ ላይ ከካሜሩን አቻዎቹ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ስዩም ከበደ...
በ2015 ሴኔጋል ለምታስተናግደው ከ20 ዓመት በታች የወንዶች አፍሪካ ዋንጫ ውድድር ለማለፍ የሚደረጉት የማጣሪያ ጨዋታዎች ከዚህ ወር መጨረሻ አንስቶ መከናወን ይጀምራሉ፡፡ ከረጅም ግዜ በኋላ በዚህ ውድድር ማጣሪያ...