የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ እና የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳታፊዎቹ ሁለቱ ክለቦች ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ ከ10 ቀናት በፊት የመጀመሪያ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በሜዳቸው ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊሶች...
የዳኝነት ውዝግብ፣ ኩንጉፉ… ያሳየው ፍልሚያ በደደቢት አሸናፊነት ተጠናቋል ደደቢት በ2000ቹ መጀመሪያ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ከተቀላቀለ ጀምሮ ለሊጉ ዋንጫ ተፎካካሪ ከመሆኑ፣ በአፍሪካ ውድድሮች ላይም በተደጋጋሚ መሳታፍ...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአዲስ ተዟዙሮ የመጫወት ፎርማት ከተጀመረበት 1990 ጀምሮ ከተደረጉት የሊግ ውድድሮች ከግማሽ የበለጡትን በማሸነፍ ብቻውን ለነገሰው ቅዱስ ጊዮርጊስ ሽንፈት ከሌሎቹ ክለቦች በበለጠ ዋጋ ያለው...