16 ቡድኖችን ሲያወዳድር የከረመው የ2009 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስን ሻምፒዮን አድርጎ እና አዲስ አበባ ከተማ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ጅማ አባቡናን ወደታች አውርዶ ባለፈው ቅዳሜ...
በ2009 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት ከፍተኛ ግምት የተሰጠው ጨዋታ ሁለቱ የአፍሪካ መድረክ ተሳታፊዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ ያደረጉት ነበር፡፡ ቅዱስ ጊዮርስ ሁለቱንም ጨዋታዎቹን አሸንፎ፣ መከላከያ...
በስሜታዊነት የፃፍኩት አይደለም፡፡ ስረጋጋ ነገም፣ ከነገ ወዲያም ቢሆን ይህ ሀሳቤ አይቀየርም፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮ ውድድር መቆም አለበት! ዘንድሮ እየሆኑ ላሉት በቃላት ለመግለፅ ለሚያስቸግሩት በጣም አስቀያሚ ሁኔታዎች...
ሁሌም በከፍተኛ ጉጉት የሚጠበቀው የደደቢት እና ኢትዮጵያ ቡና ፍልሚያ እንደተለመደው በድማቅ ድባብ እና በማራኪ እንቅስቃሴ ታጅቦ ተካሂዷል፡፡ የአዲስ አበባ ስታዲየም በቅርብ ሳምንታት ዝናብ ምክንያት ጭቃ መሆን...
የኢትዮጵያ ቡና አመራሮች ከፍተኛ ተቃውሞ ደርሶባቸዋል አሰልጣኝ ፖፓዲች ‹‹ውጡልን›› ተብለዋል ዳኝነቱ ለውዝግብ ምክንያት ሆኗል ሀዲያ ሆሳዕና የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል የዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሜዳ ላይ ፉክክሩ...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በስድስተኛው ሳምንት በበርካታ ውዝግቦች የተሞሉ ጨዋታዎችን ካሳየን እና ከጨዋታዎቹም በኋላ የኢትዮጵያ ቡናን ጋዜጣዊ መግለጫ ጨምሮ ጥቂት የማይባሉ አነጋጋሪ ጉዳዮችን ካስተናገደ በኋላ በውጥረት መንፈስ...
ከረዥም እረፍት በኋላ የተመለሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሟሙቆ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ቀጣዬ ዘገባ ከፍተኛ ግምት ተሰጥቶት በነበረው የኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ላይ ትኩረቱን አድርጎ የአራተኛው...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከ40 ቀናት እረፍት በኋላ ተመልሷል፡፡ በሴካፋ ውድድር ምክንያት ከመቋረጡ በፊት የሁለት ሳምንታት ጨዋታዎችን ያደረገው ውድድር ለሶስተኛው ሳምንት የተመለሰው ለረዥም ጊዜ መቋረጡ በሚያመጣው ችግር...
የ2008 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከአንድ ወር ተኩል ገደማ በፊት ተጀምሮ የሁለት ሳምንታት ጨዋታዎች ከተደረጉ በኋላ በሴካፋ ዋንጫ ውድድር ምክንያት መቋረጡ ይታወሳል፡፡ አሁን ይህ የኢትዮጵያ ትልቁ የእግር...
አዲሱ ዓመት 2008 ሲጀምር የመከላከያ ዓመት መስሎ ነበር፡፡ ውድድሩ የ2007 ቢሆንም ለዚህ ዓመት በተሻገረው የጥሎ ማለፍ ውድድር ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ ከነማን በመርታት ባለድል ሆኑ፤ እንደ...
አዲሱ ኢትዮጵያ ቡና የሊጉን ጉዞ በድል ጀምሯል አዲስ የውድድር ዘመን፣ አዲስ አሰልጣኝ፣ አዲስ ምክትል አሰልጣኝ፣ ከደርዘን በላይ አዲስ ተጨዋቾች፣ አዲስ አጨዋወት… ይህ በየዓመቱ በርካታ ለውጦች የሚያደርጉት...
10ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በአምበር ቢራ ስፖንሰርነት ሲካሄድ ሰንብቶ ትናንት ሐሙስ ምሽት በተጋባዡ ዳሸን ቢራ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ቀጣዩ ዘገባ የፍፃሜውን ጨዋታ እና አጠቃላይ ውድድሩን ይቃኛል፡፡...
የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች የጥሎ ማለፍ ዋንጫ ሲጓተት ሰንብቶ ትናንት ቅዳሜ መስከረም 15 ቀን 2008 በቀዘቀዘ መንፈስ ተጠናቋል፡፡ ቀጣዩ ዘገባ በሀዋሳ ከነማ እና መከላከያ መካከል...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዳሰሳ የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ባለፈው እሁድ መጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ በክስተቶች የተሞላውን የሊጉን አጠቃላይ ጉዞ ክለብ በክለብ የሚዳስሰው ፅሁፍ የዓመቱ የኢትዮ-ቲዩብ ምርጦችንም ያሳውቃል፡፡ ቅዱስ...
የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስን አንግሶ፣ ወልዲያ ከነማን እና ሙገር ሲሚንቶን አውርዶ፣ ኤሌክትሪክን በመውረድ ስጋት አሳቅቆ ተጠናቋል፡፡ ቀጣዩ ፅሁፍ የወራጅ ቀጠና ግብግቡ ልብ-ሰቃይ የነበረበትን የሊጉን...
ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደተለመደው በጊዜ ሻምፒዮንነቱን ካረጋገጠ በኋላ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትኩረቱ ሁሉ በወራጅ ፉክክሩ ላይ ሆኗል፡፡ ባለፈው ሳምንት ላይ ሶስት ክለቦች (ሀዋሳ ከነማ፣ ኤሌክትሪክ እና ሙገር...
ቅዱስ ጊዮርጊስ በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ አመራር የሊጉ ሻምፒዮን ከሆነበት ከ1995 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያዊ አሰልጣኝ ዋና ኃላፊነት የፕሪምየር ሊጉ ባለድል ሆኗል፡፡ የሀገራችን ትልቁ የእግር ኳስ ሊግ...
23ኛ ሳምንቱን ባካሄደው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የራሱን ድል እና የሰሞኑን የተለመደ የሲዳማ ቡና ነጥብ መጣል ተከትሎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ዋንጫው ሲቃረብ ሲዳማ ቡና ከዋንጫ ፉክክሩ...
የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ሊጠናቀቅ (የደደቢት እና ሀዋሳ ከነማ ተስተካካይ ጨዋታ ሳይዘነጋ) የአምስት ሳምንታት ጨዋታዎች ብቻ ቀርተውታል፡፡ ለዋንጫ የሚወዳደሩትም ሆኑ ላለመውረድ የሚታገሉት ቡድኖች የመጨረሻ አቅማቸውን...
ሁልጊዜም ጥሩ የመሸናነፍ ፉክክር፣ የማጥቃት እግር ኳስ እና በርካታ ጎሎችን የሚያስተናግደው የደደቢት እና ኢትዮጵያ ቡና ፍልሚያ እንደተለመደው ጥሩ እንቅስቃሴ ታይቶበት አልፏል፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛው ሳምንት...