March 31, 2014 “በመንገድ ላይ ለሚደርሱ አደጋዎች የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ተጠያቂ ነው” “መንግሥትን በሰራው ጥፋት መክሰስ ህገ-መንግስታዊ መብት ነው” – የህግ ባለሙያ ለአዛውንቱ አቶ...
02 APRIL 2014 ተጻፈ በጋዜጣው ሪፖርተር -የኢትዮጵያና የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ብራሰልስ ይገናኛሉ የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ሦስተኛ ዓመት እየተከበረ ባለበት በዚህ ወቅት፣ በግድቡ...
31 March, 2014 ቅሬታቸውን ለፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ሓላፊዎች ገልጸዋል የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታይ በኾኑ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የቤተ ክርስቲያኒቱን እምነትና ሥርዐት እንዲማሩ፣ ዕውቀታቸውንና ገንዘባቸውን...
Ethiopia’s foreign minister says his country insists on continuing talks with Egypt on controversial dam issue Friday 28 Mar 2014 Ethiopian Minster of Foreign Affairs...
By Tesfa-Alem Tekle March 29, 2014 (ADDIS ABABA) – South Sudanese who recently entered Ethiopia from Kenya have accused the Ethiopian embassy in Nairobi of...
በካርልስባድ የ5 ኪ.ሜ. የጎዳና ላይ ሩጫ ከ39 ዓመቱ የኦሊምፒክ ወርቅ ሜዳልያ አሸናፊ እና የአራት ግዜ የዓለም ሻምፒዮን በርናርድ ላጋት ጋር የተፎካከረው የ24 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ የኦሊምፒክ እና...
በዴንማርክ ኮፐንሀገን በተከናወነው የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ላይ ተሳታፊ የነበሩት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ያስመዘገቡት ውጤት ካለፈው ዓመት ያልተሻለ እና በኬንያውያን የበላይነት የተጠናቀቀ ሆኗል፡፡ ኢትዮጵያ በቡድን በሴቶች...
30 MARCH 2014 | በዮሐንስ አንበርብር ተጻፈ ‹‹በሕይወቴ ያለምቾት የሠራሁበት ወቅት አሁን ነው›› የዩኒቨርሲቲው ምክትል ፕሬዚዳንት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሀብትና ንብረትን ለመጠበቅና ለማስተዳደር ሲባል ‹‹ራሳችንንና ቤተሰቦቻችንን...
30 MARCH 2014 | በታምሩ ጽጌ እና ውድነህ ዘነበ ተጻፈ በአዲስ ከንቲባና ነባር ካቢኔ ሥራውን የጀመረው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰባተኛ ወሩን ይዟል፡፡ አስተዳደሩ የቆየባቸው ሰባት...
Human rights advocates worry that powerful surveillance technology is spreading in Africa, where many countries are becoming more authoritarian. By Mark Clayton, Staff writer / March 25, 2014...
26 MARCH 2014 ተጻፈ በነአምን አሸናፊ ባለፈው እሑድ መጋቢት 14 ቀን 2006 ዓ.ም. ከንጋቱ አንድ ሰዓት አካባቢ መነሻውን ካራቆሬ አድርጐ ወደ መርካቶ ያመራ የነበረ የአንበሳ...
26 MARCH 2014 ተጻፈ በዮሐንስ አንበርብር የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከዓመት በኋላ አገልግሎት መስጠት ለሚጀምረው የአዲስ አበባ ቀላል የባቡር ትራንስፖርት፣ የባቡር አሽከርካሪዎችና ቴክኒሺያኖች እንዲሆኑ የመለመላቸውን...
Tuesday, 25 March 2014 12:08 | By Elissa Jobson in Addis Ababa and Marshall Van Valen Ethiopia and Kenya are in a race to complete ambitious...
23 MARCH 2014 | ተጻፈ በበሪፖርተር ጋዜጣው ግጭት ጥቂት ለሚበቃው ለመቀየም በሰው ነውና ተረቱ ማጭድ አታውሰው ሆዴን እንዳይነኩት ብሸሽ ከሰው መንጋ ምራቁን የዋጠ አረጋዊ መጥቶ...
መጋቢት 16፣ 2006 | ኢትዮትዩብ በኢትዮጵያ በጉብኝት ላይ የሚገኙት የጀርመኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፍራንክ-ቫልተር ሽታይንማየር ባጋጠማቸው የአውሮፕላን የቴክኒክ ብልሽት ምክንያት አዲስ አበባን ለቀው መሄድ እንዳልቻሉ የጀርመኑ የዜና አውታር N24...
22 March, 2014 የዓለም አትሌቶች በጎዳና ላይ ሩጫዎችና በተለያዩ የአትሌቲክስ ውድድሮች ባገኙት የሽልማት ገቢ ከ1 እስከ 50 በወጣው ደረጃ ኢትዮጵያ በሁለቱም ፆታዎች በ23 አትሌቶች እንደተወከለች...
Pope Tawadros II, leader of Egypt’s Coptic Orthodox Church, claims Arab revolutions were fueled by ‘malicious hands’ MENA and Ahram Online, Sunday 23 Mar 2014...
በዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር የወርቅ ደረጃ ከተሰጣቸው ውድድሮች አንዱ የሆነው የሮም ማራቶን ትላንት ለ20ኛ ግዜ የተከናወነው በዝናብና ንፋስ በታጀበ አስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ውስጥ ሲሆን...
በመጪው ሳምንት ቅዳሜ (መጋቢት 20-2006) በዴንማርክ ዋና ከተማ ኮፐንሀገን አስተናጋጅነት የሚደረገው 20ኛው የIAAF/AL-Bank የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም ብርቱ ተፎካካከሪ ሆነው እንደሚቀርቡ የሚጠበቁበት ትልቅ ውድድር...
ደጀን ገብረመስቀል የፊታችን መጋቢት 21-2006 በአሜሪካ ካርልስባድ የሚደረገውን የ5 ኪ.ሜ. ውድድር በተከታታይ ለአራተኛ ግዜ በማሸነፍ አዲስ ታሪክ ለማፃፍ እንደሚሞክር ተናግሯል፡፡ በ2012ቱ የለንደን ኦሊምፒክ የ5000 ሜ....