ሚያዚያ ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢትዮጵያ በ2005 በጀት ዓመት ከኤክስፖርት ካገኘችው ገቢ ይበልጥ በውጪ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊን በሐዋላ መልክ ያገኘችው ገቢ...
Tuesday, April 8th 2014 By LILLIAN KIARIE Microsoft’s director for virtual capital and startups, Amrote Abdella, is scaling great heights at just 32. She has...
Wednesday, 09 April 2014 11:34 | በዘሪሁን ሙሉጌታ “በይፋ አክራሪ ናችሁ ያለን አካል የለም” አቶ ተስፋዬ ቢሆነኝ የማኅበረ ቅዱሳን ዋና ፀሐፊ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ...
APRIL 09, 2014 | በምሕረት አስቻለው ተጻፈ ቅዳሜ ሚያዝያ 4 ቀን 2006 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ግብረ ሰዶማዊነትን መከላከል በሚመለከት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል አዳራሽ ውይይት እንደሚካሄድ የመድረኩ...
APRIL 09, 2014 | በዮሐንስ አንበርብር ተጻፈ ሞርታዳ ማንሱር፣ የግብፅ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዕጩ በግብፅ በቅርቡ ይካሄዳል ተብሎ ለሚጠበቀው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ራሳቸውን በዕጩነት ያቀረቡት የሕግ ባለሙያው ሞርታዳ ማንሱር፣...
APRIL 09, 2014 | በዮሐንስ አንበርብር ተጻፈ በሕገ መንግሥቱ በተደነገገው መሠረት የአገር መከላከያ ሠራዊት የብሔር ተዋጽኦን ለማመጣጠን እየሠራ መሆኑንና በአሁኑ ወቅትም የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ውክልና በሁለተኛ...
በፍሬወይኒ ገብረጻዲቅ አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያና ኬንያን ሚያገናኘው የሐዋሳ ሞያሌ የመንገድ ፕሮጀክት የተወሰነው በመጠናቀቀቅ ላይ ነው። በአጠቃላይ የአዋሳ ሞያሌ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በ5...
April 7, 2014 በአለም አቀፉ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ የካበተ ልምድ ያላት አፍሪካ – አሜሪካዊቷ ኢትዮጵያ ሐብተማርያም፣ የታዋቂው የአሜሪካ የሙዚቃ ቀረጻ ኩባንያ የሞታውን ሪከርድስ ፕሬዚዳንት ሆና መሾሟን...
APRIL 08, 2014 በቅርብ የኦሮሚያ ፕሬዚዳንት እንዲሆኑ በኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት በተመረጡት አቶ ሙክታር ከድር ምትክ፣ ወ/ሮ አስቴር ማሞ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የመልካም አስተዳደርና ሪፎርም...
on 08/04/2014 at 21:57, updated on 08/04/2014 at 22:26 Ethiopia have picked Serbian Goran Stevanovic as the national side’s new coach, pending contract negotiations, the...
April 07, 2014 | Written by አበባየሁ ገበያው አቶ አያሌው ይመር ከቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ጀምሮ እስከ ኢህአዴግ ዘመን በሦስት መንግሥታት ቤተመንግሥት ውስጥ ሰርተዋል – በኃላፊነት፡፡ በተለይ ጃንሆይ...
April 07, 2014 | Written by አለማየሁ አንበሴ በአባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለውን የታላቁን ህዳሴ ግድብ በመቃወም ግንባታውን ለማደናቀፍ የተለያዩ ዘመቻዎችን እያካሄደች ያለችው ግብፅ፤ ግድቡ ሁለቱን...
April 4, 2014: A Member of Ethiopia’s largest opposition party UDJ blamed Egypt’s financial assistance to Al-Shabaab militants in Somalia for spreading terrorism in the...
በሳምንቱ መጨረሻ ኢትዮጵውያን አትሌቶች ከተሳተፉባቸው የማራቶን ውድድሮች በዴጉ በሁለቱም ፆታዎች እንዲሁም በዙሪክ የወንዶች አሸናፊ መሆን ችለዋል፡፡ ዴጉ ላይ የማነ ፀጋዬ የውድድር ስፍራውን ሪኮርድ በማሻሻል ጭምር...
የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት በ250 ሚሊዮን ዶላር ወጪ ለማስገንባት ላቀደው የቦሌ ዓለም አቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ የመንገደኞች ተርሚናል የማስፋፊያ ፕሮጀክት ለማማከር፣ አምስት ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች የጨረታ ሰነድ...
3 APRIL 2014 During his speech before the Royal Institute for International Relations, Foreign Minister Nabil Fahmy said that Egypt offered to finance the construction...
ቀነኒሳ በቀለ የፊታችን ዕሁድ በፓሪስ 42 ኪሎ ሜትር ከ195 ሜትር በሚረዝመው የማራቶን ውድድር ላይ ለመጀመሪያ ግዜ ከመሮጡ በፊት ‹‹ልምምዱን በጥሩ ሁኔታ ያከናወነ ሲሆን ነገሮች በሙሉ...
APRIL 02, 2014 | ተጻፈ በታምሩ ጽጌ -‹‹ጽሕፈት ቤቱ አዋጁን የሚፃረርና ጊዜን ያልጠበቀ በመሆኑ ሠልፉ ይካሄዳል›› አንድነት በዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ መነሻውን ቀበና ሼል አካባቢ ከሚገኘው...
APRIL 2, 2014 | በምሕረት አስቻለው ተጻፈ በአዲስ አባባ ከተማ የፀረ ግብረ ሰዶማዊነት ሰላማዊ ሠልፍ እንዲካሄድ የከተማ አስተዳደሩ ፈቃድ ሰጠ፡፡ ባለፈው ዓመት ግብረ ሰዶማዊነትን ለመከላከል ሕዝብና መንግሥትን...
APRIL 2, 2014 | በታምሩ ጽጌ ተጻፈ -በፕሮግራሙ ያስተላለፈውን ስም አጥፊ ዘገባ እንዲያርም ታዟል የኢትዮጵያ ሬዲየና ቴሌቪዥን ድርጅት ከኅዳር 16 እስከ 18 ቀን 2004 ዓ.ም. በተከታታይ...