APRIL 20, 2014 | በምሕረት አስቻለው ተጻፈ -ፓትሪያርኩ ኢትዮጵያውያን ግብረ ሰዶማዊነትን እንዲዋጉ ጥሪ አቀረቡ ሁለት መቶ ሺሕ የሚሆኑ ሰዎች ይሳተፉበታል የተባለውና ሚያዝያ 18 ቀን 2006 ዓ.ም....
Wednesday, April 16, 2014 | በአሸናፊ ደምሴ አርቲስት ተስፉ ብርሃኔ ብዙዎች በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን እሁድ መዝናኛ ላይ በሚተላለፈው “ዳና” ድራማ ውስጥ ባለው ገፀ-ባህሪይው በቀላሉ ያስታውሱታል። ከ48 በላይ የሆኑ...
Wednesday, 16 April 2014 | በዘሪሁን ሙሉጌታ አቶ ስብሃት ነጋ የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የሠላም ኢኒስቲትዩት ዳይሬክተር የሆኑትና የቀድሞ የሕወሓት ሊቀመንበር አቶ ስብሃት ነጋ (አቦይ ስብሃት) በአሁኑ...
April 17, 2014 By Betemariam HailuBBC Sport, Addis Ababa The Ethiopian Football Federation has confirmed it has agreed a deal for Portuguese coach Mariano Barreto to take...
APRIL 16, 2014 | በታምሩ ጽጌ ተጻፈ -አየር መንገዱ ከ253,336 ዩሮ በላይ ኪሳራ እንዳደረሰበት ተጠቁሟል የካቲት 10 ቀን 2006 ዓ.ም. አጥቢያ ከሌሊቱ 7፡30 ሰዓት ሲሆን፣ ከአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም...
ADDIS ABABA Wed Apr 16, 2014 (Reuters) – Gunmen ambushed a bus carrying dozens of people in western Ethiopia near the Sudanese border, killing nine and...
-ፍርድ ቤት ቀርበው ጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆባቸዋል የኢትዮ ጂቡቲ ምድር ባቡርን ላለፉት በርካታ ዓመታት በዋና ሥራ አስኪያጅነት ሲመሩ የነበሩት አቶ ጥዑም ተኪዔ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ከሚያዝያ...
April 14, 2014 በዓለም የአትሌቲክስ ስፖርት በረጅም ርቀት፤ በጎዳና ላይ ሩጫ እና በቤት ውስጥ ውድድሮች በኢትዮጵያውያን አትሌቶች የተያዙ የዓለም ሪከርዶች የሚሰበሩበት እድል እየተመናመነ መምጣቱን የተለያዩ...
APRIL 16, 2014 | በውድነህ ዘነበ ተጻፈ ለአዲስ አበባና ለኦሮሚያ ልዩ ዞን በጋራ የተዘጋጀው የተቀናጀ ማስተር ፕላን ሕገ መንግሥታዊ ጥያቄ አስነሳ፡፡ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በአዳማ (ናዝሬት)...
April 14, 2014 የከባድ ሚዛን ቦክሰኞቹ ኢትዮጵያዊው ሳሚ ረታ እና ግብጻዊው አህመድ ሰኢድ፣ በሁለቱ አገራት መካከል ሰላማዊ ግንኙነትን የማጠናከር አላማ ይዞ በሚዘጋጀውና በመጪው ግንቦት ወር መጨረሻ...
APRIL 13, 2014 | በታምሩ ጽጌ ተጻፈ -ለቀላል ባቡር የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመር መዘርጋት ተጀመረ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በመዘርጋት ላይ ባለው ቀላል የባቡር መስመር ምድር ለምድር በተዘረጋው...
በሳምንቱ መጨረሻ ከፍተኛ ትኩረትን ስበው ከነበሩት የስፖርት ክንውኖች አንዱ በሆነው የለንደን ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የአሸናፊነቱን ክብር በኬንያውያን ቢነጠቁም ጥሩነሽ ዲባባ በመጀመሪያ የማራቶን ተሳትፎዋ 2፡20፡35 በሆነ...
ከዓለም ዙሪያ የተውጣጡ ምርጥ አትሌቶችን ጨምሮ ከ30000 በላይ ተሳታፊዎች በሮጡበትና ባለፈው ዕሁድ በፖላንድ ዋርሶው በተካሄደው ሁለተኛው የኦርሌን ዋርሶው ማራቶን የሞስኮ የዓለም ሻምፒዮና የማራቶን ነሐስ ሜዳልያ...
April 14, 2014 | Written በአሲዮ ዳን ከአደገኛ አደንዛዥ ዕፆች ጋር ተያይዘው የሚደረጉ ወንጀሎችን በተመለከተ፣ በአሁን ሰዓት ከፍተኛ ቀውስ በማስከተላቸው ከአገርም አልፎ በአህጉርና በዓለም አቀፍ ደረጃ...
በዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር የወርቅ ደረጃ ከተሰጣቸው የማራቶን ውድድሮች አንዱ የሆነውና ኤቢኤን አምሮ ሮተርዳም ማራቶን በሚል ስያሜ የሚታወቀው ውድድር ዕሁድ ዕለት ለ34ኛ ግዜ የተካሄደ ሲሆን የሴቶቹ ውድድር...
ኢትዮጵያዊው ጌቱ ፈለቀ በትላንትናው ዕለት በኦስትሪያ ቪዬና በተካሄደው የቪዬና ሲቲ ማራቶን የውድድር ስፍራውን ሪኮርድ በሰበረበት 2፡05፡41 የሆነ ሰዓት አሸንፏል፡፡ ጌቱ ከ30ኛው ኪሎ ሜትር በኋላ ከፊት...
April 14 , 2014 “ተጨባጩንና እውነተኛውን ነገር በጠበቃዬ በኩል ለፍ/ቤት አቅርቤያለሁ” በተለይ “ገመና” በተሰኘው ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ላይ የዶ/ር ምስክርን ገፀ-ባህሪ ተላብሶ በመጫወት እውቅናን ያተረፈው አርቲስት...
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከኮካ-ኮላ ጋር በመተባበር ለአራተኛ ግዜ የሚያካሂደው የ7 ኪ.ሜ. ተከታታይ የጎዳና ላይ ሩጫ የመጀመሪያው ውድድር በትላንትናው ዕለት ተካሂዶ በወንዶች ጌታነህ ሞላ በሴቶች ሽቶ...
በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የአትሌቲክስ ስፖርት አፍቃሪያን በጉጉት የሚጠብቁት 33ኛው የለንደን ማራቶን ከሰአታት በኋላ ዕለት የሚከናወን ሲሆን ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም በሁለቱም ፆታዎች ለአሸናፊነቱ እንደሚፎካከሩ ተናግረዋል፡፡ የዘንድሮው የለንደን ማራቶን ተጠባቂነት ከፍ...
By Elaine Gordon, Published: April 8 Although teff has been a staple of traditional Ethiopian cooking for thousands of years, this gluten-free grain is quickly climbing to super-grain status...