ዋልያዎቹ በመጠኑ የተሻለ ተንቀሳቅሰዋል አሰልጣኝ ዮሐንስ ያሰቡትን እንዳሳኩ ተናግረዋል ሱዳን በአሳዛኝ መንገድ ተሰናብታለች በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች ስታዲየሞች ሲካሄድ የሰነበተው የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ሀገራት ዓመታዊ የእግር...
የአዘጋጇ አቋም አሁንም ደጋፊዎችን አላስደሰተም የውድድሩ ንጉስ ሳትቸገር አልፋለች የውድድሩ ባለክብር በግዜ ተሰናብታለች አዲስ አበባ ስታዲየም በተመልካች እጥረት ተመትቷል የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ሀገራት ዓመታዊ የእግር...
የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ በኮንጎ ብራዛቪል ብሔራዊ ቡድን በሜዳው 4ለ3 ውጤት ከተረታ እና የማለፍ እድሉ ስጋት ውስጥ ከገባ በኋላ የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ...
በሩሲያ ለሚካሄደው የ2018ቱ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የኮንጎ ብራዛቪል አቻውን አስተናግዶ ሽንፈት አጋጥሞታል፡፡ ቀጣዩ ዘገባ የአዲስ አበባ ስታዲየሙን ጨዋታ ለመቃኘት ይሞክራል፡፡ ባለሜዳዎቹ ዋልያዎቹ በቅድመ-ማጣሪያው...
የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን በቻን የመጨረሻ ማጣሪያ የቡሩንዲ ብሔራዊ ቡድንን በደርሶ መልስ 3ለ2 ውጤት ከረታ እና ለሩዋንዳው የቻን ውድድር ማለፉን ካረጋገጠ በኋላ የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ...
የማለፍ የጠበበ እድል ይዞ ወደሜዳ የገባው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በተጋጣሚው ላይ አስደናቂ ድል በማስመዝገብ እና የደርሶ መልስ ፍልሚያውን በድል በመወጣት በሀገር ውስጥ ሊጎች የሚጫወቱ ተጨዋቾችን ለሚያሳትፈው...
የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን የሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ አቻውን በደርሶ መልስ 3ለ1 ከረታ እና በቀጣይ ከኮንጎ ብራዛቪል ጋር መገናኘቱን ካረጋገጠ በኋላ የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ዮሐንስ...
በ2018 በሩሲያ ለሚካሄደው ዓለም ዋንጫ በቅድመ-ማጣሪያው ሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔን የገጠመው የኢትዮጵያ የወንዶች ብሔራዊ ቡድን በደርሶ መልስ ፍልሚያው ድል በማድረግ ለቀጣዩ የማጣሪያ ጨዋታ ማለፉን አረጋግጧል፡፡ ቀጣዩ...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ባለፈው ዕሁድ ወደ ሲሼልስ አቅንቶ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ አቻ ተለያይቶ መመለሱ ይታወሳል፡፡ ይህ ጨዋታ ዋሊያዎቹ በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ አመራር ያደረጉት አራተኛ...
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ተጫዋቾችን የቀነሱት የተሰጣቸውን የዕረፍት ጊዜ ባለማክበራቸው ነው ። ተከላካዩ ሳልሃዲን ባርጌቾ ፣ አማካዩ ናትናኤል ዘለቀ እና ራምኬል ሎግ ከዋልያዎቹ ካምፕ...
የት እንደሚዘጋጅ ባልታወቀው የ2015 የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ የማጣሪያ ጨዋታዎቹን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ያደረጋቸውን ሶስት ተከታታይ ጨዋታዎች በምድብ ተፎካካሪዎቹ ሶስት ቡድኖች መሸነፉን ተከትሎ ከፉክክሩ...