ከኢትዮጵያ ሙስሊሞች የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ እሁድ መስከረም 1/2009 አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ፣ በጣም አዛኝ በሆነው! ውድ የአገራችን ህዝቦች ሆይ! አገራችን ኢትዮጵያ...
ብሔራዊ ጭቆናው የትግላችን መዘውር ሆኖ ይቀጥላል! ረቡእ የካቲት 9/2008 ኢትዮጵያዊው ሙስሊም እየደረሰበት የሚገኘውን ብሔራዊ ጭቆና ከጫንቃው ላይ ለማራገፍ ላለፉት አራት አመታት ፍጹም ሰላማዊ በሆነ መንገድ እየታገለ...
የኢትዮጵያ ሙስሊም ፈተና በ224 ደቂቃዎች በዘላለም ክብረት ክፍሉ ከኮሪደሩ ላይ ከተንጠለጠለ አምፖል በሚመጣ ብርሃን ፈገግ ብሏል፡፡ እኔም ከምሽቱ አራት ሰዓት ላይ ወደክፍሉ ስገባ ከክፍሉ አንደኛው ጫፍ...
የአንዋር መስጊዱን የቦምብ ጥቃት አስመልክቶ በእስር ቤት ከሚገኙ የኮሚቴው አባላት የተሰጠ መግለጫ አርብ ታህሳስ 15/2008 የመግለጫው ሙሉ ቃል በጽሁፍ እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ህዝበ ሙስሊሙ ለተንኮለኞች ሴራ ሳይበገር...
በአንዋር መስጊድ የደረሰው ፍንዳታ በሙስሊሙ ላይ የተቃጣ እኩይ ድርጊት ነው! የሴራው አቀናባሪዎች ስሌትም አይሰራም! አርብ ታህሳስ 1/2008 በዛሬው እለት በአንዋር መስጊድ ከጁምዓ ሰላት በኋላ ቦንብ መፈንዳቱ...
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲሱን ዓመትና የሁለተኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዘመን መጀመርን ተከትሎ ለ238 ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገ። የፍትህ ሚንስትሩ አቶ ጌታቸው አምባዬ ይቅርታ ከተደረገላቸው ታራሚዎች በእነ...
ከርዕዮት አለሙ ልጆች ሆነን “እከሌ (እከሊት) አክራሪ ነዉ (ናት) ” ሲባል ይሰጠን የነበረዉ ትርጉም እና አሁን አክራሪነት እየሰጠ ያለዉ ትርጉም ለየቅል ይመስለኛል፡፡ ያኔ አንድ ሰዉ በአክራሪነት...
በሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ላይ የፌደራሉ ፍርድ ቤት ከፍተኛ የእስር ብይኖችን ካስተላለፈ በኋላ “ድምጻችን ይሰማ” በተጠናከረ ሁኔታ መቀሳቀስ መቀጠሉን በአዲስ አበባ መንገዶችና የተለያዩ ስፍራዎች ባደረገው የመንገድ...
የአሜሪካ አለም አቀፍ የሃይማኖት ነጻነት ኮሚሽን በኢትዮጵያ የሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ላይ የተላለፈውን ብይን አበክሮ አወገዘ። የኮሚሽኑ ፕሬዝዳንት የሆኑት ዶ/ር ሮበርት ጆርጅ ሲናገሩ “እነዚህ ሰዎች ሰላማዊ...
በዚህም መሰረት ፍርድ ቤቱ ያስተላለፉው ብይን ሙሉ ዝርዝር የሚከተለው ነው:- 1.አቡበከር አህመድ————–22 አመት 2.አህመዲን ጀበል —-22 አመት 3.ያሲን ኑሩ———-22 አመት 4.ካሚል ሸምሱ——–22 አመት 5.በድሩ ሁሴን———-18...
‘ድምፃችን ይሰማ’ የጠራው አገር አቀፍ ከአርብ ስግደት በኃላ የ3 ደቂቃ በተጠንቀቅ የመቆም መርሃ ግብር በተሳካ ሁኔታ መካሄዱን በገጹ ላይ ባወጣቸው ምስሎች ገለጸ። የእንቅስቃሴው መሪዎች የዛሬውን መርሃ...
ወቅታዊውን የሕዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች የፍርድ ሂደት አስመልክቶ ከ‹‹ድምፃችን ይሰማ›› የተሰጠ መግለጫሰኔ 29/2007፤ አዲስ አበባ/ኢትዮጵያበሙስሊሙ ህብረተሰብ ወኪሎች ላይ የተላለፈውን የግፍ ፖለቲካዊ ፍርድ አንቀበልም!በአንድነት በመቆም ለረጅም የትግል ጉዞ...
ሰበር ዜና! – መንግስት በሕዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች ላይ ‹‹ጥፋተኝነት›› ወሰነ! የቅጣት ውሳኔ ለሐምሌ 27/2007 ተቀጥሯል። ፍርዱን አስመልክቶ የ‹‹ድምጻችን ይሰማ!›› ገጽ መግለጫ የሚያወጣ መሆኑም ታውቋል! #EthioMuslimCommitteeMembers #EthioMuslimCommitteeTrial
ትላንትና በታላቁ አንዋር መስጊድ ከአርብ ስግደት በኃላ ህዝበ ሙስሊሙ ላለፉት ሁለት አመታት ሲያደርገው እንደነበረው የታሰሩት የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች አጋር መሆኑን አሳዬ። “ኮሚቴው ነጻ ነው”፣ “የተከሰስነው እኛው...
የኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞችን የመብት ነጻነት ትልግ በመሪነት የሚመራው የድምጻችን ይሰማ ገጽ ባስተላለፈው ጥሪ መሰረት ሙስሊሙ ማህበረሰብ ብቻ ሳይሆን ክርስትያኑም ጭምር ዛሬ የስልክ መጠቀም አድማ በሰፊው ተደርጎ መዋሉን...
የኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞችን የመብት ነጻነት ትልግ በመሪነት የሚመራው የድምጻችን ይሰማ ገጽ በወጣት ሙስሊምች ላይ የእስር ዘመቻ ተከፍቷል ሲል ዛሬ አስታውቋል:: ሙሉ መልዕክቱ የሚከተለው ነው:- መንግስት ሙስሊም ወጣቶችን...
ካሁን ቀደም በተደጋጋሚ የህዝበ ሙስሊሙን ሰላማዊ ትግል በሚያንጸባርቁ የግራፊቲ ጽሁፎች የምትታወቀው ቦሌ ትላንት ሌሊትም ዳግም በግራፊቲ ተጥለቅልቃ አድራለች፡፡ ሕዝበ ሙስሊሙ ተቃውሞውን የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን የግራፊቲ ጽሁፎች...
የሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት በእስረኞች ምስክርነት እየተሰጠላቸው ነው! ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ችሎት ቀርቦ እንደሚመሰክር ይጠበቃል! ማክሰኞ ጥቅምት 25/2007 እየተካሄደ ባለው የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ችሎት...
ከባለፈው ሳምንት ሐሙስ እለት ጀምሮ በጨለማ እስርና በምግብ ክልከላ የከረሙት ታሳሪዎች ዛሬ በፍርድ ቤት ችሎት ውስጥ ተመገቡ፡፡ የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባሉ ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋና ዳኢ ኡስታዝ...