እኚህ ሰዉ በአርጀንቲና ታሪክ ወጣቱ አሰልጣኝ ሁነዋል፡፡በ22 አመታቸዉ ነዉ ማሰልጠን የጀመሩት፡–እንደ አዉሮፓዉያኑ አቆጣጠር በ1969 መሆኑ ነዉ፡፡ወደ 45ት አመታት በአሰልጣኝነት አሳልፈዋል፡፡በአርጀንቲንዮስ ጁንየርስ ነዉ አሰልጣኝነት የጀመሩት…ሰዉየዉ ዋልያዉን ለማሰልጠን...
የውድድር መርሀግብሩ ግራ በሚያጋባ መልኩ እየተቀያየረ እስካሁን የውድድር ዓመቱን አጋማሽ ጨዋታዎች ማጠናቀቅ ያልተቻለበት የ2006ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቀደም ብሎ በወጣላቸው ፕሮግራም ሳይካሄዱ የቀሩ ተስተካካይ ጨዋታዎችን በማስተናገድ...
በ2015 ሴኔጋል ለምታስተናግደው ከ20 ዓመት በታች የወንዶች አፍሪካ ዋንጫ ውድድር ለማለፍ የሚደረጉት የማጣሪያ ጨዋታዎች ከዚህ ወር መጨረሻ አንስቶ መከናወን ይጀምራሉ፡፡ ከረጅም ግዜ በኋላ በዚህ ውድድር ማጣሪያ...
By Pete O’Rourke – Follow me: @skysportspeteo | Last Updated: 11/03/14 Sky Sports understands Arsenal have agreed a new deal with highly-rated youngster Gedion Zelalem. The 17-year-old is regarded...
Written By Dan Coombs | February 26, 2014 Gedion Zelalem of Arsenal is tipped for the top, but what’s holding him back from the first team right...
በአዲስ አበባ የሚገኙ የቢ ቡድን ክለቦች ዉድድር በ8ት ክለቦች መካከል በቅርቡ ይጀመራል፡፡ከ17 አመት በታች ተጫዋቾች ናቸዉ የሚካፈሉበት፡–ዉድድሩን የሚመራዉ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እድሜ ማጭበርበር እንዳይኖር አጥራለሁ...
ለጋዜጠኛ መኳንንት በርሄ ህክምና የተቋቋመዉ ኮሚቴ በሳምሶን ማሞ ይመራል፡፡እናም ባለፈዉ አርብ ይፋዊ የ10ቀናት ዘመቻ ከታወጀ በኋላ የዋልያ ተጫዋቾች የእርዳታ እጃቸዉን በመዘርጋት አርአያ ሁነዋል፡፡ከሳላሀዲን ሰኢድ እና...
አሁን ጊዮርጊስን የሚያቆመዉ ያለ አይመስልም፡፡ፕሪሚየር ሊጉ ሲጀመር ጊዮርጊስ አልነበረበትም፡፡91 ላይ ከመጣ በኋላ ግን ቢያንስ በየ 2ት አመት አንዴ ዋንጫ ማንሳት ልማዱ ሁንዋል፡፡በተለይ ዋንጫ በተነጠቀ ቀጣይ አመት...
BY GIRMA FEYISA, 26 JANUARY 2014 OPINION Three years have hardly elapsed since the Ethiopian National Football Team – the Walyas – strode forward from back...
አሸናፊ ግርማ ትላንት ጆበርግ ገብትዋል፡፡ዋልያዉን ለማየት በዛዉም የቀድሞ የቡድን አጋሮቹን እነአስፕሪላን ለመጎብኘት ነዉ አመጣጡ፡-ከዚህም ሌላ በቅርቡ ያሳተመዉን የህይወት ታሪኩን የሚያስቃኝ መጽሀፍ ለአድናቂዎቹ ያደርሳል፡፡ ከ1990ጀምሮ በወጥ አቋም...