የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ውድድር ተጧጡፎ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናትም እጅግ ወሳኝ የሆኑት የየምድቦቹ አምስተኛ ጨዋታዎች ይካሄዳሉ፡፡ አራቱም ቡድኖች የማለፍ እድል ባላቸው ምድብ ሶስት የሞት...
ሁሌም በከፍተኛ ጉጉት የሚጠበቀው የደደቢት እና ኢትዮጵያ ቡና ፍልሚያ እንደተለመደው በድማቅ ድባብ እና በማራኪ እንቅስቃሴ ታጅቦ ተካሂዷል፡፡ የአዲስ አበባ ስታዲየም በቅርብ ሳምንታት ዝናብ ምክንያት ጭቃ መሆን...
በጊዜ ባለመጠናቀቁ ምክንያት ወደ አዲሱ ዓመት 2008 የተሻገረው የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች የጥሎ ማለፍ ውድድር የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ማክሰኞ ከቀትር በኋላ ተካሂደዋል፡፡ ቀጣዩ ፅሁፍ...
ሐምሌ 23፣2007 የኢትዮጵያው የፊት መስመር ተጨዋች ጌታነህ ከበደ ቢድቪስትን ለቆ ሌላኛውን የደቡብ አፍሪካ ክለብ ፕሪቶሪያ ዩንቨርስቲን ተቀላቅሏል፡፡ ጌታነህ ፕሪቶሪያን የተቀላቀለው በውሰት እንደሆነ ቢገለጽም ለምን ያህል ጊዜ...
ያለፉት 10 ቀናት ቀድሞውንም ውዝግብ እና ክርክር በማያጣው በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዙሪያ በርካታ ነገሮች ተከስተዋል፤ አነጋጋሪ ጉዳዮችም ተነስተዋል፡፡ ዋሊያዎቹን ለ12 ወራት በዋና አሰልጣኝነት የመሩት አሰልጣኝ ማሪያኖ...
የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትናንት እና ከትናንት በስቲያ በተለያዩ ከተሞች ተደርገዋል፡፡ ያልተጠበቁ ውጤቶች የተመዘገቡበት እና ለየት ያሉ ክስተቶች የታዩባቸው የዚህ ሳምንት ጨዋታዎች ከዚህ...
የት እንደሚዘጋጅ ባልታወቀው የ2015 የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ የማጣሪያ ጨዋታዎቹን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ያደረጋቸውን ሶስት ተከታታይ ጨዋታዎች በምድብ ተፎካካሪዎቹ ሶስት ቡድኖች መሸነፉን ተከትሎ ከፉክክሩ...
የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች በመካሄድ ላይ ናቸው፡፡ ባለፉት ጥቂት ዓመታት በፉክክርም ሆነ በተመልካች ትኩረት ረገድ ቀዝቅዞ የነበረው ሊጋችን በዚህ ዓመት የተሻሉ ነገሮች እንደሚታዩበት...
September 30, 2014 | by Collins Okinyo Ethiopia coach Mariano Barreto is concerned with the number of injuries that have cropped up in the team ahead...
Tuesday Sep 09, 2014. 10:36 Malawi will look to bounce back from a weekend defeat when they host Ethiopia in Blantyre on Wednesday in a...
12 ወራት ወደ ኋላ እንጓዝ፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2005 ዓመተ ምህረት ውድድር ሊጠናቀቅ ልክ እንደ አሁኑ አንድ ጨዋታ ብቻ ቀርቶታል፡፡ ልክ እንደ አሁኑም የሊጉ ባለ ክብር...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ አጋማሽ በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች ተካሄደዋል፡፡ በአዲስ አበባ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመከላከያ ጋር አቻ በመለያየቱ ሊጉን ማሸነፉን ከወዲሁ የማረጋገጡን...
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ‹‹ሉሲዎቹ›› ዋና አሰልጣኝ ስዩም ከበደ 37 ተጫዋቾችን ይዞ ከጋና ጋር ለሚጠብቀው ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ዝግጅቱን ትላንት ጀምሯል፡፡ በናሚቢያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው...
በፖርቹጋላዊው ማሪያኖ ባሬቶ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ካይሮ ላይ በወጣው ድልድል በ2015 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የሚገጥማቸውን ቡድኖች ለይቶ አውቋል፡፡ በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው 30ኛው የአፍሪካ ዋንጫ...
By Andrew Jackson OryadaBBC Sport, Kampala | April 24, 2014 The Council for East and Central African Football Associations (Cecafa) has confirmed Ethiopia will host...
April 17, 2014 By Betemariam HailuBBC Sport, Addis Ababa The Ethiopian Football Federation has confirmed it has agreed a deal for Portuguese coach Mariano Barreto to take...
ከ3ት አመታት በፊት ቅዱስ ጊዮርጊስ አንድ ግብ ጠባቂ ከሰርቢያ አስፈርሞ ነበር፡፡ኩዝሚክ የተባለዉ ግብ ጠባቂ በፕሪሚየር ሊግ ተጫዉትዋል፡፡በተለይ ከኒያላ ጋር ሲጫወቱ ታፈሰ ሰለሞን ያገባበት ግብ የምትረሳ አይደለችም፡፡ይህ...
on 08/04/2014 at 21:57, updated on 08/04/2014 at 22:26 Ethiopia have picked Serbian Goran Stevanovic as the national side’s new coach, pending contract negotiations, the...
በመጪው ዕሁድ ዊንድሆክ ላይ ከናሚቢያ እንዲሁም ከሳምንት በኋላ አዲስ አበባ ላይ ከካሜሩን አቻዎቹ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ስዩም ከበደ...