በስሜታዊነት የፃፍኩት አይደለም፡፡ ስረጋጋ ነገም፣ ከነገ ወዲያም ቢሆን ይህ ሀሳቤ አይቀየርም፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮ ውድድር መቆም አለበት! ዘንድሮ እየሆኑ ላሉት በቃላት ለመግለፅ ለሚያስቸግሩት በጣም አስቀያሚ ሁኔታዎች...
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን እና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የብሔራዊ ቡድኑንና እና የፕሪሚየር ሊጉን የተመረጡ ጨዋታዎች በቴሌቭዥን የቀጥታ ስርጭት ለማስተላለፍ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመዋል፡፡ ስምምንቱ የሀገሪቱን ስፖርት ለማሳደግ...
“ከ12ኛ ክፍል በላይ የተማሩ አሰልጣኞች በሌሉበት ሀገር ዮሐንስን ማግኘት ታላቅ ዕድል ነው” “የአራት አህጉራት ሰርቲፊኬቶች አሉኝ፤ 20 ዓመት አሰልጥኛለሁ፤ አብረውኝ የተማሩ አሰልጣኞች አሁን ትልቅ ደረጃ...
ያለፉት 10 ቀናት ቀድሞውንም ውዝግብ እና ክርክር በማያጣው በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዙሪያ በርካታ ነገሮች ተከስተዋል፤ አነጋጋሪ ጉዳዮችም ተነስተዋል፡፡ ዋሊያዎቹን ለ12 ወራት በዋና አሰልጣኝነት የመሩት አሰልጣኝ ማሪያኖ...