ትላንት ምሽት በኖርዌይ ኦስሎ በተከናወነው የዳይመንድ ሊግ 5000 ሜ. ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንዶችም በሴቶችም ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ያሉትን ደረጃዎች በመቆጣጠር አሸንፈዋል፡፡ በዝናባማ የአየር ሁኔታ ውስጥ በተካሄደው...
ከመጋቢት19-24/2014 ዓ.ም በሐዋሳ አለም አቀፍ ስቴድዮም የተደረገው 51ኛዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከሞላ ጎደል ስኬታማ በሚባል ሁኔታ ተጠናቋል፡፡ ከአምስት አመት በኋላ በድጋሚ በአካል በመገኘት ስለተከታተልኩት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ...
በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ በወረቀት ደረጃ ከውድድሩ መጀመር በፊት ቡድኑ ባመዛኙ በጥሩ ብቃት ላይ የሚገኙ ወጣት አትሌቶችን ስላካተተ ቢያንስ የለመድናቸውን ሁለት ወይም ሶስት የወርቅ ሜዳልያ ድሎች እንደማያሳጣን...
በቶኪዮ ኦሊምፒክ የመጀመሪያዎቹ ሁለት ቀናት የኢትዮጵያ አትሌቶች የተሳተፉባቸው የወንዶች 3000 ሜትር መሰናክል፣ 800 ሜትር በሁለቱም ፆታዎች፣ እንዲሁም የሴቶች 5000 ሜትር ማጣሪያዎች ሌላኛዎቹ የኢትዮጵያውያን የትኩረት ማዕከል የነበሩ...
በቶኪዮ ኦሊምፒክ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአትሌቲክስ ውድድር በተጀመረ በሁለተኛው ቀን በወንዶች አስር ሺህ ሜትር ኢትዮጵያውያንን እጅግ ያስደስተው ድል በወጣቱ ሰለሞን ባረጋ አማካይነት ተመዝግቧል፡፡ በ1980 ሞስኮ ላይ...
በስፔን ማድሪድ በተደረገው የመጨረሻ ውድድርም በአራት የሩጫ ፉክክሮች በአሸናፊነት አጠናቀዋል በዓለም አቀፉ አትሌቲክስ የበላይ ተቆጣጣሪነት ከጥር ወር መጨረሻ አንስቶ በአውሮፓ እና ሰሜን አሜሪካ በሚገኙ ስድስት ከተሞች...
በፖላንዷ ግድኒያ ከተማ አስተናጋጅነት በተከናወነው 24ኛው የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና የተናጠል ፉክክሩ በኬንያዊቷ ፔሬስ ጄፕቺርቺር እና በኡጋንዳዊው ጃኮብ ኪፕሊሞ የበላይነት ሲጠናቀቅ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተናጠል ሁለት የነሐስ...
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከምስራቅ አፍሪካ አቻዎቻቸው ጋር ለአሸናፊነት ይፎካከራሉ በባልቲክ ባሕር ዳርቻ የምትገኘው ትንሿ የፖላንድ ወደብ ከተማ ግድኒያ በሀገራት መካከል የሚካሄድ የዓመቱ ብቸኛ ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድር...
ገንዘቤ ዲባበም በሴቶች 1500ሜ. በዚህ ዓመት ለሶስተኛ ግዜ የወቅቱን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፋለች የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ ዳይመንድ ሊግ የዘንድሮው ውድደር ዓመት ስድስተኛ መዳረሻ በሆነችው የሞሮኮዋ ራባት ከተማ ትላንት...
ኢትዮጵያ በዓለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለመጀመሪያ ግዜ ስትሳተፍ በማራቶን ብቸኛውን የብር ሜዳልያ ያስገኘው አትሌት ከበደ ባልቻ ባጋጠመው የጤንነት እክል ላለፉት ጥቂት ወራት በካናዳ ስካርብሮው ጀነራል ሆስፒታል...
አዱኛ ታከለ በ10ሺህ ሜትር እና ጫልቱ ሹሜ በ800ሜ. የነሐስ ሜዳልያ አምጥተዋል በኮንጎ ብራዛቪል እየተከናወኑ ያሉት የ11ኛው መላው አፍሪካ ጨዋታዎች አጠቃላይ ውድድሮች ከተጀመሩ ሁለት ሳምንት የሞላቸው ሲሆን...
ውድድሩ የዓለም ሪኮርድ የመስበር ሙከራው ያልተሳካበትና ያልተጠበቁ ሽንፈቶች የታዩበትም ነበር ቅዳሜ ምሽት በፓሪስ ስታድ ደ ፍራንስ የተከናወነው የአሬቫ ፓሪስ ዳይመንድ ሊግ ከፍተኛ ግምት የተሰጣቸው አትሌቶች ያልታሰበ...
31ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን በትላንትናው ዕለት በሀዋሳ ከተማ ተካሂዶ የኦሮሚያ ፖሊስ አትሌቶች የሆኑት ሲሳይ ለማ እና አሸቴ በከሬ አሸናፊ ሆነውበታል፡፡ የኦሮሚያ ፖሊስ ክለብ አትሌቶች ፍፁም...
በሁለቱም ፆታዎች ለሽልማትነት ከቀረበው 800,000 ዶላር 670,400 ዶላሩ የኢትዮጵያውያን አትሌቶች ሆኗል ዛሬ ማለዳ ፀሐይ ብርሀኗን ስትፈነጥቅ ተጀምሮ ረፋድ ላይ የተጠናቀቀው የ2015 ስታንዳርድ ቻርተርድ ዱባይ ማራቶን ውድድር...
ውድድሩ ክልሎች እና ክለቦች እንደተለመደው ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ያልተወጡበት ነበር የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከጥር 7 – 10/2007 ዓ.ም. በአሰላ አረንጓዴው ስታድየም ሲያከናውን የቆየው ሶስተኛው የኢትዮጵያ ወጣቶች አትሌቲክስ...
November 5, 2014 | Addis Ababa Three-time Olympic champion Tirunesh Dibaba is expecting her first child and will skip the 2015 season. The 29-year-old, whose husband...
ፋጡማ ሳዶ እና ብርሀኑ ገብሩ የ34ኛው ቤጂንግ ማራቶን አሸናፊዎች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ስኬታማ ከሆኑባቸው የሳምንቱ መጨረሻ ውድድሮች አንዱ በዚህ ዓመት መጨረሻ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናን በምታስተናግደው የቻይናዋ ቤጂንግ...
Multiple record-breaker Haile Gebrselassie has announced he will be defending his half-marathon title at the Bank of Scotland Great Scottish Run in Glasgow next month ©...
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሴቶች 3000ሜ. መሰናክል እና በወንዶች 5000ሜ. ለአጠቃላይ አሸናፊነቱ የቅድሚያ ግምት የተሰጣቸው ሲሆን በወንዶች 800ሜ. መሐመድ አማን የዘንድሮ የዳይመንድ ሊግ ተሳትፎውን በድል ለመዝጋት ከዓለም ምርጦቹ ጋር...
በ19ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የአራተኛ ቀን ውሎ እና ዛሬ ጠዋት በተከናወኑ ውድድሮች ኢትዮጵያውያኑ በላይነሽ ኦልጂራ በሴቶች 10 ሺህ ሜትር፤ አስካለ ጢቅሳ በሴቶች 20 ኪ.ሜ. እርምጃ የነሐስ...