ከመጋቢት19-24/2014 ዓ.ም በሐዋሳ አለም አቀፍ ስቴድዮም የተደረገው 51ኛዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከሞላ ጎደል ስኬታማ በሚባል ሁኔታ ተጠናቋል፡፡ ከአምስት አመት በኋላ በድጋሚ በአካል በመገኘት ስለተከታተልኩት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ...
በስፔን ማድሪድ በተደረገው የመጨረሻ ውድድርም በአራት የሩጫ ፉክክሮች በአሸናፊነት አጠናቀዋል በዓለም አቀፉ አትሌቲክስ የበላይ ተቆጣጣሪነት ከጥር ወር መጨረሻ አንስቶ በአውሮፓ እና ሰሜን አሜሪካ በሚገኙ ስድስት ከተሞች...
በፖላንዷ ግድኒያ ከተማ አስተናጋጅነት በተከናወነው 24ኛው የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና የተናጠል ፉክክሩ በኬንያዊቷ ፔሬስ ጄፕቺርቺር እና በኡጋንዳዊው ጃኮብ ኪፕሊሞ የበላይነት ሲጠናቀቅ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተናጠል ሁለት የነሐስ...
ኢትዮጵያ በዓለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለመጀመሪያ ግዜ ስትሳተፍ በማራቶን ብቸኛውን የብር ሜዳልያ ያስገኘው አትሌት ከበደ ባልቻ ባጋጠመው የጤንነት እክል ላለፉት ጥቂት ወራት በካናዳ ስካርብሮው ጀነራል ሆስፒታል...
እታገኝ ወልዱ እና ተፈራ ሞሲሳም የወጣቶቹን ምድብ በበላይነት አጠናቀዋል የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች የ5000 ሜ. የወርቅ ሜዳልያ ባለቤት ጌታነህ ሞላ እና ያልተጠበቀችዋ ሯጭ እናትነሽ አላምረው የ33ኛው የጃንሜዳ...
አትሌት ያልሆኑ ግለሰቦችን ከአትሌቶች ስም ጋር ቀላቅሎ በመፃፍ ወደውጭ ሀገር እንዲሄዱ ለማድረግ በሞከሩ የፅ/ቤቱ ሰራተኞች ላይ የቅጣት እርምጃ ወስዷል የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 19ኛ መመደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ...
የሸልማቱ ይዘት፣ የተሰጥበት ወቅት እና የሽልማቱ አሰጣጥ ስነስርዓት የሀገርን ስምና ሰንደቅ በዓለም አቀፍ ትልቅ የውድድር መድረክ ላይ ከፍ እንዲል ላደረጉ አትሌቶች የሚመጥን አይደለም በቻይና ቤይጂንግ በተከናወነው...
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የ2006 ዓ.ም ዓመታዊ የሽልማት አሰጣጥ ስነስርዓቱን ባለፈው ዕሁድ ምሽት በብሔራዊ ሆቴል በማከናወን በ15ኛው የዓለም ወጣቶች ሻምፒዮና (በአሜሪካ-ዩጂን) እና በ19ኛው የአፍሪካ ሻምፒዮና (ሞሮኮ-ማራካሽ) ላይ...
በ19ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የሚካፈለው ቡድን ትላንት ምሽት አሸኛኘት ተደርጎለታል 95 አባላት የተካተቱበት ልዑክ ነገ ጠዋት ወደሞሮኮ ይጓዛል 19ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከፊታችን ዕሁድ ነሐሴ...
‹‹የጠፉት አትሌቶች አብረውን እንዲመለሱ ለማድረግ የምንችለውን ያህል ሞክረናል›› የቡድን መሪው አቶ መአር አሊሴሮ ከሐምሌ 15 – 20/2006 በአሜሪካን ኦሪጎን-ዩጂን ከተማ በተካሄደው 15ኛው የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ የዓለም ወጣቶች አትሌቲክስ...
በብዙአየሁ ዋጋው ከ33 ቀናት በኋላ በዴንማርክ ኮፐንሀገን በሚካሄደው የዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር (IAAF) የዓለም የግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን የሚወክሉትን አትሌቶች ለመለየት የሚያገለግለው 8ኛው...
በብዙአየሁ ዋጋው መነሻውን በአዲስ አበባ በስተምስራቅ በሚገኙት የሲኤምሲ ቤቶች በር ላይ መጨረሻውን ደግሞ ከሲኤምሲ አደባባይ ወደ ሰሚት ለስላሳ ፋብሪካ በሚወስደው መንገድ የሰንሻይን ሪል ስቴት አካባቢ አድርጎ...