Nine arrested in Johannesburg suburb as xenophobic attacks on foreigners sweep Rainbow Nation. Azad Essa and Khadija Patel | 27 Feb 2015 Police in South Africa...
‹‹ኢትዮጵያ ሁሌም የአፍሪካ ባለውለታ ናት›› አዲሱ የኅብረቱ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ በድንበር ኮሚሽኑ ውሳኔ መሠረት የኢትዮ ኤርትራ ድንበር እንዲካለል በኤርትራ የቀረበው ጥያቄ፣ በአፍሪካ ኅብረት መሪዎች ውድቅ ተደረገ፡፡ ...
መቀመጫውን በአሜሪካው ጆርጂያ ክፍለ ግዛት ፣ አትላንታ ከተማ ያደረገው በአለም ታዋቂው የጤና የምርምር ተቋም Centers for Disease Control and Prevention (CDC) ሺሻ የማጨስን አደገኛነት አስመልክቶ ያወጣው...
ያገሬ ሰዉ ፤ ከቀየዉ ቢሻለኝ ቀን ቢያወጣልኝ ብሎ ነፍሱን ሸጦ የፈለሰበትን ምድር ስም ተይብ ቢባል የሚያስፍራቸዉ ፊደላት ናቸዉ፤ Amarika….ብዬ ብጀምር ማጋነን ይሆንብኛል :: ወገኔ በ Amarika ድህነትን ሊያራግፍ...
የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትናንት እና ከትናንት በስቲያ በተለያዩ ከተሞች ተደርገዋል፡፡ ያልተጠበቁ ውጤቶች የተመዘገቡበት እና ለየት ያሉ ክስተቶች የታዩባቸው የዚህ ሳምንት ጨዋታዎች ከዚህ...
የኢትዮጵያ አየር ኃይል ንብረት የሆነ ተዋጊ ሔሊኮፕተር ባለፈው ዓርብ ተጠልፎ ኤርትራ ግዛት አሰብ ማረፉ ተረጋገጠ፡፡ የዘወትር የበረራ ልምምድ ላይ የነበረውን የኢትዮጵያ አየር ኃይል ሩሲያ ሠራሽ ኤምአይ...
December 17, 2014 | By Matt Petrozio Internet freedom around the world has declined for the fourth year in a row, as more countries introduce aggressive...
14 DECEMBER 2014 ተጻፈ በዮሐንስ አንበርብር የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ዑመር ጌሌ፣ ጥንታዊና ታሪካዊ የሆነው የኢትዮጵያና የጂቡቲ ግንኙነት በአሁኑ ጊዜ ጥልቅ እየሆነ መምጣቱንና አንዱ አገር ለአንዱ አስፈላጊ...
At least 70 people drown after boat capsizes amid high winds and rough seas off Yemen, officials say. Last updated: 07 Dec 2014 22:45 At least...
16 November 2014 ተጻፈ በታምሩ ጽጌ – ተጠርጣሪዎቹ በፖሊስ በቁጥጥር ሥር ውለዋል በአዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቄራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ አየር ጤና አካባቢ አንዲት የአሥረኛ ክፍል...
by Collins Okinyo 12 November 2014 The Ethiopian national football team player Ramkel Lok Dong has been arrested by police on charges of assault and damage...
የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች በመካሄድ ላይ ናቸው፡፡ ባለፉት ጥቂት ዓመታት በፉክክርም ሆነ በተመልካች ትኩረት ረገድ ቀዝቅዞ የነበረው ሊጋችን በዚህ ዓመት የተሻሉ ነገሮች እንደሚታዩበት...
በከፍተኛ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ዛሬው እለት በአዲስ አበባ ከተማ ካስቴል ዋንጫ የፍፃሜ ተፋላሚዎች በነበሩት ኢትዮጵያ ቡና እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጨዋታ ይጀመራል፡፡...
19 OCTOBER 2014 ተጻፈ በ ነአምን አሸናፊ -ለኢቦላ ወረርሽኝ ተገቢው ዝግጅት መደረጉን አስታወቀ በቅርቡ የአሜሪካ መንግሥት በአዲስ አበባ ለሚኖሩ ዜጐቹ የሽብር ጥቃት ሊደርስ ይችላል በማለት ያስተላለፈው...
የ2015 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጉዞውን በሽንፈት ያጋመሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ዕድሉን የሚወሰንበትን ጨዋታ ለማድረግ ወደ ምዕራብ አፍሪካዋ ሀገር ማሊ ተጉዟል፡፡ በሜዳቸው በአዲስ አበባ በኃያላኑ...
የቦርዶው አጥቂ ሼክ ዲያባቴ በጉዳት ምክንያት ከቡድኑ ውጪ መሆኑ ለዋልያዎቹ መልካም የሚባል ዜና ነው የኢትዮጲያ ብሔራዊ ቡድን ነገ ከቀትር በኋላ በአዲስ አበባ ስታዲየም የማሊ አቻውን በአፍሪካ...