– ሦስቱ አባል ድርጅቶችም ጉባዔያቸውን አካሂደዋል ከነሐሴ 16 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ በመቐለ ሰማዕታት አዳራሽ እየተደረገ ባለው 12ኛው የሕወሓት ጉባዔ፣ በመተካካት ተሸኝተው የነበሩ የሕወሓት አመራሮች በጉባዔው...
ከአፋር ክልል ሚሌ ወረዳ ሀርሲስ ቀበሌ በሚሌ ወረዳ የሀርሲስ ቀበሌ ነዋሪዎች በድርቅ መጎዳታቸውን የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ዘጋቢ ግርማይ ጋብሩ በአፋር ክልል ታዘዋውሮ ዘግቧል። በሚሌ ወረዳ የሀርሲስ...
ሪቪል፡ ከመንፈሳዊነት ጋር ተያይዞ መዝፈን አቁመሻል? ዘሪቱ፡ መንፈሳዊነት ሁለገብና የሁለንተናችን ለውጥ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ደግሞ ከአለማዊነት ስንወጣ የማይነካ የህይወታችን ክፍል የለም፡፡ ሁሉም ነገር እኔ እንደምለውና ዓለም...
by William Davison | July 29, 2015 Ethiopia’s government signed a deal to buy electricity from a geothermal-power plant being developed by companies including Reykjavik Geothermal...
ሐምሌ 23፣2007 የኢትዮጵያው የፊት መስመር ተጨዋች ጌታነህ ከበደ ቢድቪስትን ለቆ ሌላኛውን የደቡብ አፍሪካ ክለብ ፕሪቶሪያ ዩንቨርስቲን ተቀላቅሏል፡፡ ጌታነህ ፕሪቶሪያን የተቀላቀለው በውሰት እንደሆነ ቢገለጽም ለምን ያህል ጊዜ...
• ‹‹ኦባማ ኢህአዴግን በዴሞክራሲያዊ ምርጫ የተመረጠ ነው ማለታቸው የኢትዮጵያ ዴሞክራሲ ግንባታ ላይ ውሃ የሚቸልስ ነው›› • ‹‹ኢህአዴግ የጠራው የቅንጦት ግብዣ ላይ መገኘት የህዝቡን ሰቆቃ እንደመርሳት እቆጥረዋለሁ››...
ለአሜሪካ ፕሬዝዳንትነት እጩ ተወዳዳሪ የሆኑት ሴነተር ማርኮ ሩቢዮ ፕሬዝዳንት ኦባማ ኢትዮጵያን በሚጎበኙበት ጊዜ ሰብዓዊ መብት ቀዳሚ አጀንዳቸው እንዲያደርጉ አሳስበዋል:: ሴነተሩ ለፕሬዝዳንት ኦባማ በጻፉ ደብዳቤ “ምንም እንኳን...
አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 8፣ 2007 (ኤፍ. ቢ. ሲ) በተለያዩ ፊልሞችና የቴሌቪዥን ድራማዎች ላይ በመተወን የምትታወቀው ተዋናይት ቤዛዊት መስፍን እና ግብረ አበሯ በእስራት ተቀጡ። በአዲስ አበባ ከተማ...
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 2፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሽብር ወንጀል ተፈርዶባት በይግባኝ በአምስት ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጥታ በማረሚያ የነበረችው ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ ትናንት የአመክሮ ጊዜዋ ተጠናቆ ከእስር ተለቀቀች።...
By Mahlet Fasil After a year and three months since they were first detained by the police, charges were dropped this afternoon against Journalists Tesfalem Wadyes ...
Hacking Team የተባለው መንግስታዊ ያልሆነ የጣልያን የኢንተርኔት የስለላ ድርጅት እሱ እራሱ ሃክ ተደርጎ ከ400GB በላይ የሆነ የሚስጥር ሰነዱ ትላንት በሃከሮች Bit Torrent በተሰኘው መስመር ላይ ተለቋል። ...
ከወራት በኋላ በሩዋንዳ በሚካሄደው በሀገር ውስጥ ሊግ የሚጫወቱ ተጨዋቾችን ብቻ በሚያሳትፈው የቻን ውድድር ላይ ለመቅረብ የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታውን ከኬኒያ ብሔራዊ ቡድን ጋር እንዲያደርግ የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ...
June 26, 2015 Seven passengers – including two children – on the inaugural Ethiopian Airlines flight through Dublin claimed asylum at the airport’s immigration gates. A...
በ2016 በሩዋንዳ በሚካሄደው የቻን ውድድር ላይ ለመቅረብ የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታውን ከኬኒያ አቻው ጋር እንዲያደርግ የተመደበው በሀገር ውስጥ በሚጫወቱ ተጨዋቾች የተዋቀረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመልካም እንቅስቃሴ አስፈላጊ...
By Liban Golicha and Ali Abdi Updated Sunday, May 31st 2015 A Kenyan guard was killed and Moyale District Hospital stormed when Ethiopian forces and members...
Marthe van der Wolf May 20, 2015 9:55 AM ADDIS ABABA—The only international observers during Ethiopia’s elections Sunday will be from the African Union, with opposition...
May 19, 2015 ETHIOPIA has risked diplomatically antagonising a major ally after local media reported that its forces had crossed into Kenyan territory. Kenya’s largest-circulating newspaper the Daily...
17 MAY 2015 | በቃለየሱስ በቀለ ተጻፈ -የኩባንያው ንብረት እንዳይሸጥ በድጋሚ ታገደ በሆላንድ ካር የመኪና መገጣጠሚያ ኩባንያ በተፈጠረ ቀውስ ከሦስት ዓመት በፊት ኪሳራ በማሳወጅ አገር ጥለው የተሰደዱት ኢንጂነር...
23ኛ ሳምንቱን ባካሄደው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የራሱን ድል እና የሰሞኑን የተለመደ የሲዳማ ቡና ነጥብ መጣል ተከትሎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ዋንጫው ሲቃረብ ሲዳማ ቡና ከዋንጫ ፉክክሩ...