Hawassa becomes the 20th domestic destination for Ethiopian Airlines, which has announced that it will begin flights four weekly flights there from April 16, 2016. Ethiopian’s Q-400...
‹የክርስቶስ አንዲት በግ መከራን ስትቀበል ከማይ እኔ የበጉ እረኛ መከራ መቀበልን እመርጣለሁ› ይህንን የተናገረው ዮሐንስ አፈወርቅ ነበር፡፡ የቁስጥንጥንያዋ ንግሥት አውዶቅስያ የአንዲት ክርስቲያን ምእመንን መሬት ወስዳ ባሰቃየቻት...
In 2006, we started with machine learning-based translations between English and Arabic, Chinese and Russian. Almost 10 years later, with today’s update, we now offer 103 languages...
ጥር 2 ቀን 2008 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር ውለው በእስር ላይ የሚገኙት የአክሰስ ሪል ስቴት መሥራች አቶ ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ፣ የተጠረጠሩበት የወንጀል ድርጊት ሳይለይ መታሰራቸው ከሕግ አግባብ...
በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ዞን የምትገኘው ማይጨው ከተማ የጥምቀት በዓልን ለማክበር ሽር ጉድ ማለት ከጀመረች ሰነባብታለች፡፡ በዓሉ በመላው ትግራይ ክልል ቢከበርም፣ የማይጨው ከተማ ልዩ ድባብ...
አዲስ አበባ፣ ጥር 04፣ 2008(ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባና በፊንፊኔ ዙሪያ የአሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን ሙሉ በሙሉ እንዲቆም የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ኦህዴድ) ማዕከላዊ ኮሚቴ ወሰነ። የኦህዴድ...
መስፍን ወልደ ማርያም ታኅሣሥ 2008 ከሁለት ቀኖች በፊት ስለበእውቀቱ ሥዩም አድናቆታቸውን በፌስቡክ ላይ የገለጹ ሁለት ሰዎች ነበሩ፤ ለበእውቀቱ ያላቸውን አድናቆት እኔም እጋራቸዋለሁ፤ ነገር ግን የእነዚህ ሰዎች...
Dear All, This morning, on my way to work, 4 men in civilian clothes greeted me by my name; identified themselves as ‘police’ and asked me...
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አዲሱን የውጭ ሀገራት የስራ ስምሪት አዋጅ አፀደቀ። አዋጁ ቀደም ሲል በሁለት ሳምንታት ጊዜ ውስጥ ይፀድቃል ተብሎ ቢጠበቅም...
Egypt, Ethiopia and Sudan have signed an agreement aimed at curbing Egypt’salarm at the speed of which the Grand Ethiopian Renaissance Dam (‘the dam’) is being constructed....
ታህሳስ 14፣ 2008 የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ግንባታን ለማከናወን ሲባል በጊዜያዊነት ከቦታው ተነስቶ ብሔራዊ ሙዚየም የነበረው የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ጥር 29 ቀን 2008 ዓ.ም ቀድሞ ከነበረበት ቦታ...
አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራሉ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት በመምህር ግርማ ወንድሙ መዝገብ ላይ ፖሊስ በአምስት ቀናት ውስጥ ምርመራውን አጠናቆ እንዲቀርብ የመጨረሻ...
By THE ASSOCIATED PRESS BANGKOK — Nov 17, 2015, 10:48 AM ET An Ethiopian maid who accused a senior U.N. diplomat in Thailand of treating her...
ህዳር 01፣ 2008 በስሬቱ የመጀመሪያ የሆነው ኤር ባስ A350 XWB በኢትዮጵያ የተሳካ የሙከራ በረራውን አደረገ። አውሮፕላኑ በዱባይ የነበረውን ተማሳሳይ ትዕይት አጣናቆ ዛሬ ህዳር 01፣ 2008 ረፋድ...
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) በማታለል ወንጀል ተጠርጥረው በእስረ ላይ የነበሩት መምህር ግርማ ወንድሙ ዛሬ በዋስ ተለቀቁ። የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ...
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትናንት በቁጥጥር ስር የዋሉት መምህር ግርማ ወንድሙ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዋል። መምህር ግርማ ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄም ወድቅ ተደርጓል። የአዲስ አበባ...
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2008 (ኤፍ. ቢ. ሲ) የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ የወንጀል ችሎት በእነ ሶሊያና ሽመልስ የክስ መዝገብ ዛሬ ብይን ሰጥቷል። ጦማሪያን እየተባሉ የሚጠሩት...
‹‹ይህን ውድድር ለማዘጋጀት ከኢትዮጵያ የተሻለ ተመራጭ ስፍራ የለም›› ለጊዜው የስያሜ ስፖንሰር የለውም በሱፐር ስፖርት ይተላለፋል እንደሚሳተፉ ያረጋገጡት አምስት ሀገራት ብቻ ናቸው የኤርትራ ጉዳይ አልታወቀም ‹‹አሰልጣኝ ዮሐንስ...
It seems that the star’s loyal fans will be there whenever he decides to appear Tewodros Kassahun’s (a.k.a. Teddy Afro) fans are in for yet...
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው አምስተኛ ዘመን ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር እና ምክትል ርዕሰ መስተዳድር መረጠ። በዚህም መሰረት...