ምዝገባው የፊታችን ሰኞ (ሰኔ 22/2007) ይጀመራል የፊታችን ሕዳር 12/2008 ሊካሄድ ፕሮግራም የተያዘለት 15ኛው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 10ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ውድድር የመሮጫ ቲሸርት ሽያጩ የፊታችን ሰኞ እንደሚጀመር...
ላለፉት ስድስት ቀናት በሁሉም ክልሎች እና 28 ክለቦች መካከል በአዲስ አበባ ስታድየም ሲካሄድ የቆየው የ43ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ፉክክር በትላንትናው ዕለት ሲጠናቀቅ የመከላከያ ክለብ በሁሉም ፉክክሮች...
ቡድኑ ባረፈበት ብሔራዊ ሆቴል ትላንት የመሸኛ የእራት ግብዣ ተደርጎለታል ቅዳሜ በዴንማርክ ኮፐንሀገን በሚካሄደው የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ምሽት...