22 February, 2014 | Written by ናፍቆት ዮሴፍ እና መንግሥቱ አበበ በግማሽ ዓመት ከ7ቢ. ብር በላይ ገቢ አግኝቻለሁ ብሏል “መንግሥት፤ ቴሌ የምትታለብ ላም ናት ቢልም እየታለበ ያለው...
በጣም ነደደኝ ፡ አለ በስጭት ያለ የሃገሬ ወጣት፡፡ ነገሩ አንዳንድ የሚያቃጥሉና የሚያበሳጩ ነገሮች ሞልተዋል እድሜ ላበሣጪዉ ክፍል፡፡ እኔም ነዶኛል፤ ለምን ተናደድክ አትበሉኝ፡ ምክንያቱም አሱም ያናድዳል፡ ሰሞኑን...