የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዙር በሳምንቱ መጨረሻ ይጀምራል የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ውድድር አርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ በተለያዩ ከተሞች በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ ባለፉት ጥቂት...
11ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዳሜ እና ዕሁድ በተደረጉ ጨዋታዎች ቀጥሎ ውሏል፡፡ እንዳለፉት 10 ሳምንታትም ያልተጠበቁ ውጤቶች ሲመዘገቡ፣ ወጥ ያልሆኑ አቋሞች እና ውጤቶችም ታይተዋል፡፡ ሳምንቱ ለአዲስ...
የምንጊዜውም የኢትዮጵያ ስኬታማ ክለብ፣ ካለፉት ስድስት ፕሪምየር ሊጎች የአራቱ ባለድል፣ የአምና የሊግ ሻምፒዮን፣ ዘንድሮም በሊጉ ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ እና ቀሪ ጨዋታውን ካሸነፈ መሪ የሚሆን፣ በቅርቡ...
የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትናንት እና ከትናንት በስቲያ በተለያዩ ከተሞች ተደርገዋል፡፡ ያልተጠበቁ ውጤቶች የተመዘገቡበት እና ለየት ያሉ ክስተቶች የታዩባቸው የዚህ ሳምንት ጨዋታዎች ከዚህ...
ፕሪምየር ሊጉ በማይጠበቁ ውጤቶች ታጅቦ ቀጥሏል የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በተሳታፊ ቡድኖቹ መካከል ብዙ ልዩነት ሳንመለከት፣ ለመገመት አስቸጋሪ በሆነ እና ወጥነት ባጣ የቡድኖቹ ብቃት እና ውጤቶች...
ኢትዮጵያ ቡና በአመርቂ የድል ጉዞ ላይ ይገኛል ከሁለተኛ ሳምንት በኋላ – ሁለት ጨዋታ፣ ሁለት ሽንፈት፣ ዜሮ ነጥብ፣ ዜሮ ጎል፣ አራት የጎል እዳ እና በደረጃ ሰንጠረዡ የመጨረሻ...
ሚዲያና ደጋፊ ያገነነው … ደርቢ በኢትዮጵያ ቡና ድል ተጠናቋል ከሳምንት ያላነሰ የሚዲያዎች ትኩረት፣ ከፍተኛ የደጋፊ ጥበቃ፣ የጨዋታው ቀን የስታዲየም ዙሪያ የደመቀ ግርግር፣ በግዜ የስታዲየም መሙላት እና...
አጓጊው ደርቢ ክፍል 1 እንደ የትኛውም እግር ኳስ ወዳድ ሀገር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዓመቱ የጨዋታ መርሀ-ግብር ሲወጣ አብዛኛው እግር ኳስ ተከታታይ አይኑን የሚጥለው በሀገሪቱ ዋነኛ የደርቢ...
ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ሲያደርጉ የደደቢት ግስጋሴ ተገቷል በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች ምክንያት ጨዋታዎቻቸውን ካላደረጉት የተወሰኑ ክለቦች ውጪ 5ኛው ሳምንት ላይ...
ዲሲፕሊን፣ ዲሲፕሊን፣ ዲሲፕሊን…! ስርዓተ አልበኝነት፣ ስድድብ እና ድብድብ፣ ማንአለብኝነት… አምሯችኋል? እንግዲያውስ ይህን በደንብ የምታገኙበት ስፍራ እንጠቁማችሁ፡፡ አዲስ አበባ ስታዲየም! የደጋፊዎች ስብእና-ነክ ስድቦችና ቀልዶች፣ የተጨዋቾች ዳኛን መክበብ...
የደደቢት አስደናቂ አቋም ቀጥሏል የካቻምናው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ደደቢት ባለፈው የውድድር ዘመን በሊጉ አጅግ ደካማ ጊዜ ማሳለፉ አይዘነጋም፡፡ በውጪ ሀገራት ክለቦች እና በተቀናቃኛቸው ቅዱስ ጊዮርጊስ...
ሻምፒዮኖቹ የመጀመሪያ ድላቸውን በመጨረሻው ደቂቃ አግኝተዋል የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያለፈው ዓመት ሻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ ባጠቃላይ ከሶስት ጨዋታዎች በኋላ፣ በፕሪምየር ሊጉ ሁለተኛ ጨዋታው የመጀመሪያ ድሉን አስመዝግቧል፡፡ በአዲስ...