የአዲስ አበባ ስታድየሙ ጥቂት ሰዎች ብቻ ነበሩበት…ለሰርግ አልያም ለምርቃት ከታደመ ሰዉ በጥቂት ከፍ የሚል ሰዉ ብዛት ነበር፤ልብ በሉ..የፕሪሚየር ሊጉ ባለክብር ደደቢት ይጫወታል፤መብራት ሀይል የ2ጊዜ የፕሪሚየር ሊግ...
ኤልፓን በአሁኑ ሰአት ማየት በጣም ያሳዝናል፤ደጋፊዉ ተስፋ ቆርጦ ተመናምንዋል፤ቡድኑ ወዘናዉ ተገፎ የምእራብ አፍሪካ ቡድን ይመስላል፤አሰልጣኙ ራሱ የት አሰልጥነዉ እንደሚያቁ እንዴት ኤልፓን እንደተረከቡ የሚያብራራ የለም፤እነ አፈወርቅ...