የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ነሃሴ 23 ቀን 2012 ዓ.ም ሊያከናውነው አቅዶ ለነበረው አገራዊ አጠቃላይ ምርጫ ለድምጽ መስጫ ቀን የሚያገለግሉ ቁሳቁሶች ግዥን ማጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ በዚህም መሰረት ቀድመው...
“AFRICA DOESN’T need strongmen, it needs strong institutions.” Those were President Obama’s words when he addressed Ghana’s parliament in July 2009, during his first trip to...
ከያሬድ ኃይለማርያም ሰኔ 16፣ 2007 ዓ.ም. ከብራስልስ ‘የአፍሪቃ ድሃ ባይጠግብም እንኳ ቀምሶ ካደረ ይበቃዋል’ አይነት ንቀት የተሞላው የምዕራቡ አለም ምልከታ ከመቼውም ጊዜ በከፋ መልኩ አፍጦና አግጦ...
ቦርዱ ዛሬ ሰኞ ሰኔ 15 ፣2007 በሒልተን ሆቴል የመጨረሻውን የማጠቃለያ የምርጫ ውጤት ይፋ አደረጓል፡፡ ፓርቲው ለመራጭነት ከተመዘገበው ህዝብ 82.4 በመቶውን ድምፅ ማግኘቱ ታውቋል፡፡ በዘንድሮው ምርጫ 212...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ5ኛውን ሀገር አቀፍ አጠቃላይ ምርጫ ጊዜያዊ ውጤት ይፋ አደረገ። በዚህም መሰረት አዲስ አበባ ላይ ከ23 መቀመጫዎች ኢህአዴግ 23ቱንም መቀመጫዎች አግኝቷል። ከትግራይ ክልል ቦርዱ ከደረሱት የ31...
ኢህአዴግ ሆይ ነቄ ነን ተቀየስ! አራት ሆነን ወደምንኖርበት የአሁኑ የማግለያ ክፍል ከመግባቴ በፊት በርካታ እስረኞች በተለምዶ የአራድኛ ቃላት የሚባሉትን በመጠቀም ሲነጋገሩ የመስማት እድል ነበረኝ፡፡ ለርዕሴ የመረጥኳቸው...
Marthe van der Wolf May 20, 2015 9:55 AM ADDIS ABABA—The only international observers during Ethiopia’s elections Sunday will be from the African Union, with opposition...
May 12, 2015 By Vukasin Petrovic Director of Africa Programs Ethiopia, one of the United States’ closest partners in Africa, is also one of the continent’s...
የምረጡኝ ቅስቀሳ በይፋ በተጀመረበት በዚህ ሳምንት የእጩዎች መሰረዝ እሰጥ አገባ፣ የእጩዎች መዋከብና መንገላታትን ዜና አንዲሁም የቴሌቪዥን እና የጋዜጣ ቅስቀሳዎች ዋና ዋና ሂደቶች ሆነው ታይተዋል፡፡ የሚከተሉት...
በተለያዬ ጉዳዬች የተሸፈነ የሚመስለው የባለፈው ሳምንት የምርጫ ሂደቶች መካከል ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው። የተራዘመው የፓርቲዎች የእጩ ምዝገባ ተጠናቋል፡፡ በዚህም መሰረት ሰማያዊ ፓርቲ ከኢህአዴግ ቀጥሎ በርካታ እጩዎችን...