ቦርዱ ዛሬ ሰኞ ሰኔ 15 ፣2007 በሒልተን ሆቴል የመጨረሻውን የማጠቃለያ የምርጫ ውጤት ይፋ አደረጓል፡፡ ፓርቲው ለመራጭነት ከተመዘገበው ህዝብ 82.4 በመቶውን ድምፅ ማግኘቱ ታውቋል፡፡ በዘንድሮው ምርጫ 212...
ከሳምንት ሳምንት አግራሞት የማያጣው የሚቀጥለው ምርጫ በዚህ ሳምንት የእጩዎች ስረዛ ትልቅ የመነጋገሪያ ርእስ ሆኗል፡፡ ፓርቲዎች እጩዎች ምዝገባን አስመልክቶ የደረሱባቸውን ተግዳሮቶች በተደጋጋሚ ሲገልጹ የከረሙ ሲሆን የተለያዬ መግለጫዎችን...