የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የትምህርት ሚኒስቴር የሁሉንም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች የቅበላ ጊዜ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል፡፡ ሚኒስቴሩ ከዚህ ቀደም የቅበላ ጊዜው ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙንና ትክክለኛ ጊዜውን ወደፊት እንደሚያሳውቅ...
የ2011 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ በትምህርት ፍኖተ-ካርታ ውይይት ምክንያት መራዘሙን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ወይዘሮ ሀረግ ማሞ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት፤...