ሰሞኑን ሃዋሳ ዩኒቨርስቲ የሃዘን ጥላሸት ተቅብታ ነው የሰነበተችው። እሁድ እለት ጥር 15 ጀምሮ እስከ አሁን ደረስ የመሬት ንዝረቱ ቀጥሏል። ተማሪዎችም ተረጋግተው መማር አልቻሉም። በዚህም ምክንያት ተማሪዎች...
በሃዋሳ ከተማ የተከሰተው በሬክተር ስኬል 4 ነጥብ 3 የተለካው የመሬት መንቀጥቀጥ በሃዋ ዩኒቨርስቲ ህንጻዎች ላይ መጠነኛ ጉዳት ማደረሱን የደረሱን የፎቶ ማስረጃዎች ያሳያሉ። በመሬት መንቀጥቀጡ የተደናገጡ ተማሪዎችም...