በፌደራል አቃቢ ህግ ክሳቸው የተቋረጠ 115 የቀጠሮ ተጠርጣሪ እስረኞች ተፈቱ፡፡ ክሳቸው የተቋረጠላቸው መካከል ዶክተር መራራ ጉዲና እና ዶ/ር ሩፋኤል ደሲሳ እንደሚገኙበት በፌደራል ማረሚያ ቤቶች የህግ ታራሚዎች...
የፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩና የኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ሊቀመንበር የሆኑት ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ “በውጭ ያሉ ኢትዮጵያውያንን የፖለቲካ እንቅስቃሴ” በተመለከተ አሜሪካ ውስጥ ላለፉት ስድስት ወራት ጥናት ሲያደርጉ...