ከኢትዮጵያ ሙስሊሞች የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ እሁድ መስከረም 1/2009 አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ፣ በጣም አዛኝ በሆነው! ውድ የአገራችን ህዝቦች ሆይ! አገራችን ኢትዮጵያ...
የኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ከታሰሩ ወዲህ፣ የህዝበ ሙስሊሙን የመብት ትግል በግንባር ቀደምትነት ሲመራ የቆየው “ድምጻችን ይሰማ” ዛሬ ባወጣው መግለጫ፣ አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው የህዝብ እንቅስቃሴ...
ብሔራዊ ጭቆናው የትግላችን መዘውር ሆኖ ይቀጥላል! ረቡእ የካቲት 9/2008 ኢትዮጵያዊው ሙስሊም እየደረሰበት የሚገኘውን ብሔራዊ ጭቆና ከጫንቃው ላይ ለማራገፍ ላለፉት አራት አመታት ፍጹም ሰላማዊ በሆነ መንገድ እየታገለ...
በአንዋር መስጊድ የደረሰው ፍንዳታ በሙስሊሙ ላይ የተቃጣ እኩይ ድርጊት ነው! የሴራው አቀናባሪዎች ስሌትም አይሰራም! አርብ ታህሳስ 1/2008 በዛሬው እለት በአንዋር መስጊድ ከጁምዓ ሰላት በኋላ ቦንብ መፈንዳቱ...
በሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ላይ የፌደራሉ ፍርድ ቤት ከፍተኛ የእስር ብይኖችን ካስተላለፈ በኋላ “ድምጻችን ይሰማ” በተጠናከረ ሁኔታ መቀሳቀስ መቀጠሉን በአዲስ አበባ መንገዶችና የተለያዩ ስፍራዎች ባደረገው የመንገድ...
ትላንትና በታላቁ አንዋር መስጊድ ከአርብ ስግደት በኃላ ህዝበ ሙስሊሙ ላለፉት ሁለት አመታት ሲያደርገው እንደነበረው የታሰሩት የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች አጋር መሆኑን አሳዬ። “ኮሚቴው ነጻ ነው”፣ “የተከሰስነው እኛው...
“ድምጻችን ይሰማ” ያወጣው የዘመቻ ጥሪ ሙሉ ቃሉ የሚከተለው ነው “ድምጻችን ይሰማ” ታላቅ የትዊተር ዘመቻ ጠርቶዋል! ሁላችን እንዘምታለን ላጣናቸው ወገኖቻችን ድምፃችንን ለአለም እናሰማለን፡፡ አሁን ኢትዮጵያውያን በሙሉ በሃዘን ላይ...
የኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞችን የመብት ነጻነት ትልግ በመሪነት የሚመራው የድምጻችን ይሰማ ገጽ ባስተላለፈው ጥሪ መሰረት ሙስሊሙ ማህበረሰብ ብቻ ሳይሆን ክርስትያኑም ጭምር ዛሬ የስልክ መጠቀም አድማ በሰፊው ተደርጎ መዋሉን...
የኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞችን የመብት ነጻነት ትልግ በመሪነት የሚመራው የድምጻችን ይሰማ ገጽ በወጣት ሙስሊምች ላይ የእስር ዘመቻ ተከፍቷል ሲል ዛሬ አስታውቋል:: ሙሉ መልዕክቱ የሚከተለው ነው:- መንግስት ሙስሊም ወጣቶችን...
ካሁን ቀደም በተደጋጋሚ የህዝበ ሙስሊሙን ሰላማዊ ትግል በሚያንጸባርቁ የግራፊቲ ጽሁፎች የምትታወቀው ቦሌ ትላንት ሌሊትም ዳግም በግራፊቲ ተጥለቅልቃ አድራለች፡፡ ሕዝበ ሙስሊሙ ተቃውሞውን የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን የግራፊቲ ጽሁፎች...
ቅዳሜ ጥር 9/2007 አዲስ አበባ ዛሬ ሌሊት በትግሉ መፈክሮች አሸብርቃ አደረች! ተቃውሞውን እና ለትግሉ ያለውን ቁርጠኝነት በተለያዩ መንገዶች ሲገልፅ የቆየው ሙስሊሙ ማህበረሰብ አሁንም በተለያዩ መንገዶች ተቃውሞውን...