በ2016 ዳይመንድ ሊግ የመጀመሪያ ፍፃሜ አሸናፊ የሆኑ 16 አትሌቶች ዙሪክ ላይ የዋንጫ ሽልማታቸውን ተረክበዋል ላለፉት አራት ወራት አራት ወራት ሲካሄድ የቆየው የ2016 ዓ.ም. የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ ዳይመንድ ሊግ...
ሙክታር እድሪስ – ዮሚፍ ቀጄልቻ እና ሐጎስ ገብረሕይወት ለሶስት ሽልማቶች ይፎካከራሉ ከግንቦት ወር መጀመሪያ አንስቶ በአራት የተለያዩ አህጉራት በአስራ ሁለት የተለያዩ ከተሞች የተካሄደው የ2016 ዓ.ም. የዳይመንድ...
የ2016 ዳይመንድ ሊግ 11ኛ መዳረሻ በሆነችው የስዊዘርላንዷ ሎዛን ከተማ ትላንት ምሽት ሲካሄድ በ3000ሜ. ኢትዮጵያዊቷ ገንዘቤ ዲባባ የውድድር ስፍራውን ሪኮርድ በማሻሻል አሸናፊ ለመሆን በቅታለች፡፡ ሶስት የውድድር ስፍራ...
ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም በወንዶች 800ሜ እና 5000ሜ. እንዲሁም በሴቶች 1500ሜ. እና 3000ሜ. መሰናክል የዳይመንድ ሊግ ሩጫዎች ላይ ይፎካከራሉ ባለፈው ሳምንት በስዊዘርላንድ ዙሪክ በተካሄደው የመጀመሪያው የፍፃሜ ውድድር 16ቱ የዓመቱ ዳይመንድ ሊግ የነጥብ...
የ2015 የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ ዳይመንድ ሊግ ፉክክር የደረጃ ሰንጠዥ ከመጀመሪያዎቹ ሰባት ውድድሮች በኋላ ለአጠቃላይ አሸናፊነቱ የተቃረቡትን ጥቂት አትሌቶች ያመላከተን ሲሆን የአጠቃላይ ውድድሩ አጋማሽ ላይ እስኪደርስ ከታየው ፉክክር አንፃርም...
መሐመድ አማንም በ800ሜ. የወቅቱ ፈጣን በሆነ ሰዓት አሸንፏል ትላንት ምሽት በሮማ ስታዲዮ ኦሊምፒክ በተከናወነው ጎልደን ጋላ ፒዬትሮ ሜና የ2015 ዳይመንድ ሊግ አራተኛ (በምድረ አውሮፓ የመጀመሪያው ነው)...
ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም በመካከለኛ፣ ረጅም ርቀት እና የሴቶች 3000ሜ. መሰናክል ውድድሮች የአሸናፊነቱ የቅድሚያ ግምት ከተሰጣቸው መካከል ይገኛሉ ከአራት ወር በላይ ለሚሆን ግዜ በሶስት አህጉሮች እና በአስር የተለያዩ...
መሐመድ አማን በጡንቻ ሕመም ሲቀር የኔው አላምረው እና ሐጎስ ገ/ሕይወት በ5000ሜ. ይጠበቃሉ ከሳምንት በፊት በኳታር ዶሀ የተጀመረው የዘንድሮው የዳይመንድ ሊግ ውድድር ሁለተኛ መዳረሻ የሆነችው የቻይናዋ ሻንግሀይ...