የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ እና የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳታፊዎቹ ሁለቱ ክለቦቻችን ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ደደቢት የመጀመሪያ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ከሀገር ውጪ አድርገው ተስፋ ሰጪ ውጤቶችን ይዘው መመለሳቸው...
በሁለቱ የአፍሪካ የክለብ ውድድሮች – የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ እና የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ – የሚሳተፉት ሁለቱ ክለቦቻችን ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ደደቢት ከመጀመሪያ ተጋጣሚዎቻቸው ጋር የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ለማድረግ...
የካቻምናው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ደደቢት የሊጉ ባለክብር ባደረገው አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ አመራር ባለፈው የውድድር ዘመን ደካማ ጊዜን ካሳለፈ በኋላ የዘንድሮ አጀማመሩ እጅግ ያማረ ሆኖ ነበር፡፡...
የደደቢት አስደናቂ አቋም ቀጥሏል የካቻምናው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ደደቢት ባለፈው የውድድር ዘመን በሊጉ አጅግ ደካማ ጊዜ ማሳለፉ አይዘነጋም፡፡ በውጪ ሀገራት ክለቦች እና በተቀናቃኛቸው ቅዱስ ጊዮርጊስ...
12 ወራት ወደ ኋላ እንጓዝ፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2005 ዓመተ ምህረት ውድድር ሊጠናቀቅ ልክ እንደ አሁኑ አንድ ጨዋታ ብቻ ቀርቶታል፡፡ ልክ እንደ አሁኑም የሊጉ ባለ ክብር...
የአዲስ አበባ ስታድየሙ ጥቂት ሰዎች ብቻ ነበሩበት…ለሰርግ አልያም ለምርቃት ከታደመ ሰዉ በጥቂት ከፍ የሚል ሰዉ ብዛት ነበር፤ልብ በሉ..የፕሪሚየር ሊጉ ባለክብር ደደቢት ይጫወታል፤መብራት ሀይል የ2ጊዜ የፕሪሚየር ሊግ...