መምህሩ ለሰባተኛ ክፍሉ ለናቲና ለክፍል ጓደኞቹ ‹ስለሚያደንቁት ጀግና› ባለ ሁለት ገጽ ድርሰት እንዲጽፉ አዟቸዋል፡፡ አንዳንዶቹ የናቲ ጓደኞች ‹ስለማን እንጽፋለን› እያሉ ሲነጋገሩ ናቲ ግን ነገሩ ለርሱ ቀላል...
የሰዎችን አስተሳሰብ ሊለውጡ የሚችሉ ንግግሮችን በማድረግ የሚታወቀው ዓምደኛው ዴቪድ ጄ. ፖላይ ‹የቆሻሻ መኪና ሕግ (The Law of the Garbage Truck) የተሰኘ ተወዳጅና ተደናቂ መጽሐፍ አለው፡፡ ይህንን...
‹የክርስቶስ አንዲት በግ መከራን ስትቀበል ከማይ እኔ የበጉ እረኛ መከራ መቀበልን እመርጣለሁ› ይህንን የተናገረው ዮሐንስ አፈወርቅ ነበር፡፡ የቁስጥንጥንያዋ ንግሥት አውዶቅስያ የአንዲት ክርስቲያን ምእመንን መሬት ወስዳ ባሰቃየቻት...