የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የቀድሞው ርዕሰ መስተዳድር አቶ አብዲ መሐመድ ዑመርን ጨምሮ በአራት ተጠርጣሪዎች ላይ የ11 ቀናት የምርመራ ጊዜ ፈቀደ፡፡ የፌደራል መርማሪ ፖሊስ...
የፌደራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ በሰኔ 16ቱ የቦንብ ጥቃት ተሳትፈዋል በሚል የተጠረጠሩ አምስት ግለሰቦች ላይ በሽብር ወንጀል ክስ መሰረተባቸው። ጠቅላይ ዓቃቢ ህግ በሽብር ወንጀል ክስ የመሰረተባቸው ጌቱ...
በሃገር ኢኮኖሚ ላይ አሻጥር በመስራት እና በኢኮኖሚ ላይ ጫና ማሣደር ወንጀል ተሣትፈዋል በሚል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የነበሩ 9 የሲቪል አቪዬሽን የአየር ትራፊክ ቁጥጥር ሰራተኞች ፍርድ ቤት...
ህዳር 29፣ 2008 የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰብር ሰሚ ችሎት የዕድሜ ልክና የሞት ቅጣት የተላለፈባቸውን አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በሽብር ወንጀል በተከሰሱ በእነ ዘመኑ ካሴ የክስ መዘገብ ...
ህዳር 29፣ 2008 የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 3ኛ ፍትሐ ብሄር ችሎት በአቶ ሳሳሁልህ ከበደ እጅ የሚገኘውን የቅንጅት፣ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ማህተም ማንኛውም ህጋዊ ውጤት እንዳይኖረው...
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መምህር ግርማ ወንድሙ በተጠረጠሩበት የማታለል ወንጀል የተፈቀደው ዋስትና ላይ የመርማሪ ፖሊስ ይግባኝ ውድቅ ተደረገ። የአዲስ አበባ ፖሊስ የምርመራ ቡድን...
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት የእነ ሀብታሙ አያሌው ጉዳይ ያስቀርባል ወይም አያስቀርብም በማለት ብይን...
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ800 ሺህ ብር በላይ ታክስ በማጭበርበርና በሌሎች 14 ክሶች ጥፋተኛ የተባለው የሎሚ መጽሄት ዋና ስራ አስኪያጅ በ18 ዓመት ጽኑ እስራትና...
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን በሃይል ለመናድ የሚንቀሳቀሰውን አሸባሪው ግንቦት ሰባት ድርጅትን ድግፈዋል በሚል የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦች ዛሬ ክስ ተመሰረተባቸው። ተከሳሾቹ ይላቅ...