አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2 ቢሊየን ብር የሚገነባው የብሄራዊ ስታዲየም ግንባታውን ለማስጀመር የፊታችን መጋቢት ወር ዓለም አቀፍ ጨረታ እንደሚወጣ የፌደራል ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ...
አዲስ አበባ ከተማን ሰንገው ከያዝዋት ችግሮች መካከል የመኖሪያ ቤት ችግርን የሚስተካከለው ያለ አይመስለኝም፡፡ ዜጎች ከግማሽ በላይ የሚሆነውን ገቢያቸውን ለቤት ኪራይ ስለሚያውሉ ቀጣይነት ያለው ሃብት መፍጠሪያ አቅም...