በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ህገ ወጥ ወታደራዊ ስልጠና ሲወስዱ በነበሩ ፀረ ሰላም ሃይሎች ላይ እርምጃ መዉሰዱን የክልሉ መንግስት አስታወቀ፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአሶሳ ወረዳ ገንገን ቀበሌ ልዩ...
በድሬደዋ አስተዳደር ቀበሌ 01 መልካ ጀብዱ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ መስከረም 21 ቀን 2011 አ.ም ምሽት ላይ በግለሰብ ላይ የደረሰን ጉዳት ወደ ብሄር ግጭት ተለውጦ ሁከትና...
በቤኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተፈጠረ ግጭት የሰዎች ህይወት አለፈ። ግጭቱ የተፈጠረው በቤኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ዞን ኦዳ ቤልዲጉሉ ወረዳ ደላቲ የተባለች የገጠር ከተማ ነው፡፡ በግጭቱ የ10 የኦሮሚያ...
የእኔና አየርመንገዳችን ክርክር – የኢ-ፍትሓዊነት ማሳያ?! በአቤል ዋበላ ያኔ ይደብረኝ ነበር፡፡ መሥሪያ ቤቱ ይደብረኛል፡፡ አለቆቼ ይደብሩኛል፤ የሚጠገ’ኑት አውሮጵላኖች ሽታ ይደብረኛል፡፡ አቧራ የጠገቡት የጥገና መሳሪያዎቼ ይደብሩኛል፡፡ ለምን...
ከኤርትራ ጋር በሚዋሰን ምእራብ ትግራይ ድንበር አካባቢ ሰርጎ ለመግባት የሞከሩ ከ30 የማይልቁ የሻዕቢያ ተላላኪዎች መደምሰሳቸውን የፌደራል ፖሊስ ገለፀ አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 3፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከኤርትራ ጋር...
‹‹ኢትዮጵያ ሁሌም የአፍሪካ ባለውለታ ናት›› አዲሱ የኅብረቱ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ በድንበር ኮሚሽኑ ውሳኔ መሠረት የኢትዮ ኤርትራ ድንበር እንዲካለል በኤርትራ የቀረበው ጥያቄ፣ በአፍሪካ ኅብረት መሪዎች ውድቅ ተደረገ፡፡ ...