የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የትምህርት ሚኒስቴር የሁሉንም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች የቅበላ ጊዜ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል፡፡ ሚኒስቴሩ ከዚህ ቀደም የቅበላ ጊዜው ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙንና ትክክለኛ ጊዜውን ወደፊት እንደሚያሳውቅ...
የ2011 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ በትምህርት ፍኖተ-ካርታ ውይይት ምክንያት መራዘሙን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ወይዘሮ ሀረግ ማሞ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት፤...
ሁሉም የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከጥቅምት የመጀመሪያ ሳምንት ጀምሮ ተማሪዎችን በመቀበል የማስተማር ሥራ እንደሚጀምሩ የትምህርት ሚኒስትር አስታውቋል። የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ...
(ከሰባዊት ዘላለም) መንግስታችን መሬት በሚያንቀጠቅጥ ህዝባዊ ተቃዉሞ ማግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጆ የመቃወም ልክፍት ይዟቸዋል ያላቸውን በተሃድሶ ጠበል እያጠመቀ ይገኛል:: ተችዎቹን ወደ እስር ቤት አጋሮቹን ወደ...
ከፍትፍቱ ፊቱ (በአርኪቴክት ዮሐንስ መኮንን) ሰሞኑን ለሥራ ጉዳይ ወደ ባሌ ሮቤ በተጓዝኩበት ወቅት ያየሁት በመገንባት ላይ ያለው የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ በር በፍጹም አያምርም፡፡ ዩኒቨርሲቲው በመሠራት ላይ...