ሲሄዱ በፎቶዉ ላይ እንደሚታዩት ፈገግ ብለዉ ነበር፡፡ሲመጡ ግን ከእምቅ ሀዘን ጋር ነበር፡፡ያመኑት ሲከዳ አንደሚሰማዉ አይነት..የመደፈር የመናቅ እና ኢ ሰብአዊ ድርጊት የማስተናገድ ስሜት ዉስጥ ሁነዉ…. ቻን ከዉድድሩ...
ዛሬ በደቡብ አፍሪካ ሰአት አቆጣጠር ከ4 ሰአት ጀምሮ ዋልያዉ የመጀመሪያ ልምምዱን ሰርትዋል፡፡ክሮስ ማድረግ በግንባር ማስቆጠር –በግማሽ እና ሙሉ ሜዳ ግጥሚያ በልምምዱ ተካተዋል፡፡ በእርስ በእርስ ጨዋታዉ ላይ...
ስሙን ብትረሱት ስራዉን አትዘነጉትም፡፡እንደዉም የእሱን ድርጊት ተከትሎ ዉጤት ተቀይርዋል ብለዉ የቀለዱ አሉ፡፡ቡርኪና ፋሶ ከዋልያዉ ኒልስፕሪት ላይ ሲጫወቱ 4-0 መሆኑ ያልተዋጠለት አብዱ ረጋሳ ሜዳ ዉስጥ ዘሎ ገብትዋል፡፡ግብ...
ጥዋት 3 ሰአት አዲስ አበባ የለቀቀዉ አይሮፕላን 7.30 ጆበርግ ገባ፡፡ከዚህ በሁዋላ ነዉ አስደንጋጭ ወሬዎች መሳመት የጀመሩት…3ት ጋዜጠኖች ከቡድኑ በፊት አስቀድመዉ ሀሙስ ጆበርግ ደረሱ፡፡እናም የወረቀት ቪዛ (አክሪዲቴሽን)...
ዛሬ ከሰአት ጋዜጠኞች በሞሉበት ሰዉነት መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ጥዋት ላይ በልምምድ ሜዳ አንድ ጋዜጠኛ በሚሰራበት ጣቢያ በሰጠዉ አስተያየት ደስተኛ እንዳልሆኑ ነግረዉት ተናደዉ ነበር፡፡ከሰአት በኋላ ላይ በነበረዉ መግለጫም ስሜታቸዉን...
እስከዛሬ ከሰአት ድረስ ትክክለኛዉ የዋልያዉ ጉዞ ቀን አልተለየም ነበር፡፡58 ልኡካንን ያቀፈዉ ዋልያ በአንድ አይሮፕላን ለመሄድ አልቻለም፡፡ተጫዋቾቹ አርብ ከአሰልጣኞቹ ጋር በአንድ ላይ 40 ሁነዉ ይሄዳሉ፡፡የፌዴሬሽኑ ሰዎች ደግሞ...
ዋልያዉ እሁድ ማምሻዉን ከአቡጃ ተመልስዋል፡፡በጨዋታዉ 2-1 ብንሸነፍም በተለይ በ2ተኛዉ ግማሽ በልጠናቸዉ ተጫዉተናል፡፡እንደዉም ብዙ ኳስ ባንስት እናሸንፍ ነበር ብለዋል ተጫዋቾቹ…ከመጀመሪያዉ ግማሽ እና ከተቀሩት 3ት ጨዋታዎች የተለየ ነገር...
ትላንት በአቡጃ የተካሄደዉ ጨዋታ በብዙ መልኩ የተለየ ነዉ፡፡በዚህ ዘመን ምንም አይነት ዉጤት መስሚያ መንገድ ያልተገኘለት ጨዋታ ነበር፡፡ከዛ ዉጪ ከ17 አመት በታች ቡድን ተጫዋቾችን ጨምሮ የያዘዉ ናይጄሪያ...
ማምሻዉን ሲሳይ ጥሩ ስሜት ላይ አልነበረም፡፡በተለይ 2ተኛዉ ግብ የተቆጠረበት ሁኔታ አናዶታል፡፡ከዚህ ዉጭ ደግሞ የግል ችግር ነበረበት፡፡እነዚህ ነገሮች እያንገበገቡት ኢምባሲዉ ባዘጋጀዉ የእራት ግብዣ ላይ ተገኘ፡፡ከዲጄዉ ማይክ ተቀበለና...
“እኔ ኳስ እጫወት ነበር ግን በተፈጥሮ ያገኘሁት ነገር የለም፡፡ፓስ እና ኮንትሮል ተምሬ ነዉ ያወኩት…አባትና እናቴ ገበሬ ስለነበሩ ከነሱ ያገኘሁት ነገር የለም፡፡”ይህን ያሉት የዋልያዉ ዋና ሰዉ ናቸዉ፡፡...
የወዳጅነት ጨዋታዎች ጉዳይ እንዲህ በቀላሉ ይሳካል ለማለት አስቸጋሪ ነበር፡፡ከ7ት በላይ ሀገራት ስም እየተጠራ ከነሱ ጋር ጨዋታ እንደሚኖር ሲነገር ወራት ተቆጥርዋል፡፡ዛሬ ጠዋቱን ግን ነገሮች ተቀይረዋል፡፡ዋልያዉ ወደ አቡጃ...
ትላንት ዋልያ በፌዴሬሽኑ አስገምጋሚነት ያለፉት 2ት አመታት ጉዞ ገረፍ ገረፍ ተደርግዋል፡፡አናም ረፋዱ ላይ ተገኝቼ ነበር፡፡መጀመሪያ ሰዉነት አስተያየት ሰጠና ተቀመጠ፡፡ከዛም የቴክኒክ ሀላፊዉ መኮንን ጥናት- ዳሰሳ ብሎ አቀረበ፡፡እምብዛም...
የሴቶች ብሂራዊ ቡድኑ ሉሲ ከግብጽ የወዳጅነት ጨዋታ ጥያቄ ቀርቦለት ልምምድ ጀምሮ ነበር፡፡ከዚህም በላይ የፕሪሚየር ሊጉ እንደሚቋረጥ ተነግሮ ያላስመረጡ ክለቦች ደብርዋቸዉ ነበር፡፡አሁን ግን የወዳጅነት ጨዋተዉ ላይ ሉሲ...
ትላንት በጊዬን ሆቴል የዋልያዉ ግምገማ ነበር፡፡ሁለቱም አሰልጣኞች ተገኝተዋል፡፡ወደ ሆቴሉ ከምጣታቸዉ በፊት ግን እነማን 23ቱ ዉስጥ እንደሚገቡ ወስነዉ ነበር፡፡ በአፍሪካ ዋንጫ ላይ ከነበሩት 13ቱ ተጫዋቾች አሁን በቻኑ...
ገብረ ሚካኤል ያእቆብ እና ሙሉአለም መስፍን ለዋልያዉ መመረጣቸዉ በፋክስ ለክለባቸዉ አርባምንጭ ከነማ ተላከ፡፡እነሱ ግን እስከትላንት ድረስ በቡድኑ አልተገኙም፡፡ፋክሱ ዘግይቶ መድረሱን ደዉለዉ ማሳወቃቸዉን እናም አሁን ለካፍ ስሞች...
ከካላባሩ ጨዋታ በሁዋላ ምሽቱን እንዲሁም በነጋታዉ ቁርስ ላይ ግጭት የፈጠሩት የዋልያዉ ተጫዋቾች ሲሳይ ባንጫና አበባዉ ቡታቆ የገንዘብ ቅጥት ከፌዴሬሽኑ ተጥሎባቸዋል፡፡በቅጣት ደብዳቤዉ ላይ እንደሰፈረዉ ሲሳይ ባንጫ ጥፋተኛ...
ከግብ ጠባቂዎች ሲሳይ ባንጫ ከተከላካይ አበባዉ ቡታቆ በዲሲፕሊን ምክንያት ከምርጫዉ ተዘለዋል፡፡በካላባሩ ድብድብ ምክንያት… ከግብ ጠባቂዎች ባሳየዉ ብቃት የንግድ ባንኩ ዩሀንስ ሽኩር መዘለሉ አጠያያቂ ነዉ፡፡መከላከያ በሊጉ ጠንካራ...