‹‹የተሻለ ውጤት እያመጣሁ ለምን ራሴን ከኃላፊነት አነሳለሁ?!›› የኢትዮጵያ ወንዶች እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን በርዋንዳው የቻን ውድድር ላይ ተሳትፎ አድርጎ ተመልሷል፡፡ ዋልያዎቹ ካደረጓቸው ሶስት የምድብ ጨዋታዎች በሁለቱ...
በሽንፈት የጀመሩት ዋልያዎቹ በሽንፈት አጠናቅቀዋል የ2016 ቻን ውድድር ተሳታፊው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የምድብ የመጨረሻ ጨዋታውን ከአንጎላ ጋር አድርጎ ተጨማሪ ቆይታ ይኖረው አልያም አይኖረው እንደሆነ ወስኗል፡፡ ቀጣዩ...
ዋልያዎቹ በተሻለ እንቅስቃሴ ከካሜሩን አቻ ተለያይተዋል በርዋንዳ እየተካሄደ በሚገኘው የ2016 ቻን ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለተኛ የምድብ ጨዋታውን ከካሜሩን ጋር አድርጓል፡፡ በመጀመሪያ ጨዋታቸው በደካማ አቋም በዲ.ሪ.ኮንጎ...
ዋልያዎቹ በመጀመሪያ ጨዋታቸው አስደንጋጭ ሽንፈት ደርሶባቸዋል የ2016 ቻን ውድድር ባለፈው ቅዳሜ አዘጋጇ ርዋንዳ ታላቋ ኮትዲቯርን በረታችበት የመክፈቻ ጨዋታ ከተጀመረ በኋላ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የምድቡ የመክፈቻ ጨዋታውን...
ዋልያዎቹ ዲ.ሪ.ኮንጎን በመግጠም የቻን ውድድራቸውን ይጀምራሉ በሀገር ውስጥ ሊጎች በሚጫወቱ ተጨዋቾች በሚዋቀሩ ቡድኖች የሚደረገው የቻን ውድድር ከጃኑዋሪ 16 እስከ ፌብሩዋሪ 7፣ 2016 በርዋንዳ ይካሄዳል፡፡ በዚህ መሰረት...
የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን በቻን የመጨረሻ ማጣሪያ የቡሩንዲ ብሔራዊ ቡድንን በደርሶ መልስ 3ለ2 ውጤት ከረታ እና ለሩዋንዳው የቻን ውድድር ማለፉን ካረጋገጠ በኋላ የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን /ዋሊያዎቹ/ ጳጉሜ 2007 ከሲሼልስ አቻቸው ጋር ለሚያደርጉት የ2017 የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅት 28 ተጨዋቾች ተመርጠዋል፡፡ ተጨዋቾቹ ሀምሌ 14 ቀን...
ከወራት በኋላ በሩዋንዳ በሚካሄደው በሀገር ውስጥ ሊግ የሚጫወቱ ተጨዋቾችን ብቻ በሚያሳትፈው የቻን ውድድር ላይ ለመቅረብ የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታውን ከኬኒያ ብሔራዊ ቡድን ጋር እንዲያደርግ የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ...
በ2016 በሩዋንዳ በሚካሄደው የቻን ውድድር ላይ ለመቅረብ የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታውን ከኬኒያ አቻው ጋር እንዲያደርግ የተመደበው በሀገር ውስጥ በሚጫወቱ ተጨዋቾች የተዋቀረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመልካም እንቅስቃሴ አስፈላጊ...