የዋልያዎቹ አቋም ደጋፊዎችን አስከፍቷል የደቡብ ሱዳን ብቃት አነጋጋሪ ሆኗል አስገራሚ ውጤቶች እየተመዘገቡ ናቸው የሀዋሳ ድባብ አዘጋጆቹን እና ስፖንሰሮችን አስደስቷል በደቡብ አፍሪካው ግዙፍ የቴሌቪዥን ኔትዎርክ ዲኤስቲቪ የስያሜ...
ኡጋንዳ የውድድሩ ምንጊዜም ኃያል ናት ውድድሩ በሶስት ከተሞች ይካሄዳል በሱፐር ስፖርት ይተላለፋል ኤርትራ አትሳተፍም የሁለቱ ሱዳኖች ፍልሚያ ይጠበቃል የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ሀገራት ዓመታዊ የእግር ኳስ...
በሐዋሳ፣ ባህርዳር እና አዲስ አበባ ከተሞች የሚስተናገደው ውድድር ምድብ ድልድል እና የጨዋታ ፕሮግራሞችም ይፋ ተደርገዋል በየዓመቱ የሚከናወነው የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ (ሴካፋ...
አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2008 (ኤፍ. ቢ. ሲ) ኤርትራ ኢትዮጵያ በምታስተናግደው የመካከለኛውና ምስራቅ አፍሪካ ሻምፒዮና (ሴካፋ)ላይ ከመሳተፍ እንዳልታገደች የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል...
‹‹ይህን ውድድር ለማዘጋጀት ከኢትዮጵያ የተሻለ ተመራጭ ስፍራ የለም›› ለጊዜው የስያሜ ስፖንሰር የለውም በሱፐር ስፖርት ይተላለፋል እንደሚሳተፉ ያረጋገጡት አምስት ሀገራት ብቻ ናቸው የኤርትራ ጉዳይ አልታወቀም ‹‹አሰልጣኝ ዮሐንስ...
By Andrew Jackson OryadaBBC Sport, Kampala | April 24, 2014 The Council for East and Central African Football Associations (Cecafa) has confirmed Ethiopia will host...
ከሱዳን ጋር የተደረገዉን ጨዋታ ለቻኑ ቀጣይ ዉድድር ሁነኛ ማወዳደሪያ ሊሆን ይችላል፤ዉጤቱን ተዉት…ዋልያዉ ለቻን ልምድ ለመዉሰድ እንደሄደ ተነግሮናል፤እናም በቻን— ከኮንጎ..ሊቢያ እና ጋና ጋር ሲጫወት በሱዳኑ ልምድ መሄዱ...
ወደ ኬንያ ስንሄድ ለቻን ዉድድር ልምድ ለመግኘት ነዉ ብለዉ ነበር አሰልጣኙ ሰዉነት …እስከሱዳኑ ጨዋታ ድረስ ተጫዋቾቻቸዉን ቀያይረዉ ሞክረዋል፤አንድ ያልተስተዋለዉ ነገር ግን ተጫዋቾቹ ቢቀያየሩም የዋልያዉ መገለጫ...
ዛሬ 10 ሰአት ላይ ዋልያ ከሱዳን በሞምባሳ ይጫወታል፤ዋልያዉ እረፍት ሲወጣ 11 ሰአት ላይ ቡና ና ጊዮርጊስ ጨዋታቸዉን ያደርጋሉ፤ከነሱ በፊት መድን እና መካላከያ የሚያደርጉት ጨዋታም አሪፍ ነዉ፤መድን...
የ2013ት ምርጥ 3 እጩዎች በካፍ ይፋ ሁነዋል፤በአመቲ ምርጥ ብሂራዊ ቡድኖች ዝረዝር ዉስጥ ዋልያዉ ተኳትዋል፤ናይጄሪያ የአፍሪካን ዋንጫ በመብላትዋ…..ቡርኪና ፋሶ ደግሞ ፍጻሜ በመድረስዋ…ዋልያዉ ከ31 አመት በሁዋላ አፍሪካ ዋንጫ...
ዋልያ በእጣ 2ተኛ ሆነ!!…..ሱዳን ለበቀል ይመጣ ይሆን??? ዋልያ በሴካፍ እየተሳተፈ ኬንያ ጋር እኩል 7ነጥብ ይዞ ምድቡን ጨርስዋል፤በጎልም በሁሉም እኩል ስለሆኑ ከደቂቃዎች በፊት እጣ ወጣላቸዉ…እናም ኬንያ በእጣ...
8 ሰአት በኢትዮጲያ አቆጣጠር ዋልያዉ የመጨረሻዉን የምድብ ጨዋታ ከደቡብ ሱዳን ጋር ያደርጋል፤ከ2ት አመት በሁዋላ ዋልያዉ ከምድቡ ማለፉን አረጋግጥዋል፤ታንዛኒያ ላይ ወድቆ ነበር..ባለፈዉ አመት ኡጋንዳ ላይ ጥሩ 3ተኛ...
በስፔን ላሊጋ ጨዋታዎች አማርኛ ተጽፎ አይታችሁዋል???ስሙን በአማርኛ ያጻፈ ብቸኛዉ ሰዉ ነዉ አጥቂዉ ….ሄኖክ ጎይቶም ከኤርትራዊ ቤተሰብ ስዊድን ዉስጥ ተወለደ፤በሴሪ አ ለኡዴኔዚ 3 አመታት ተጫወተ፤ወደ ላሊጋ ሄደና...
ጨዋታዎ ያለምንም ግብ አለቀ፤የኬንያዉ ምክትል አሰልጣኝ ብዙ ምክረናል ግን አላገባንም..በሚቀጥለዉ ጨዋታ ለማግባት እንጥራለን አለ…የዋልያዉ ዋና ሰዉ ደግሞ ደስተኛ መሆናቸዉን ተናግረዋል.ምክንያቱም ለ4ት ቀናት ብቻ ነዉ የተዘጋጀነዉ አሉ፤እኛ...
ሳንድስቶን ፓላስ ከኒያዩ ስታድየም በቅርብ ርቀት ላይ ይገኛል፤የኢትዮጲያ ቡድንም እዚህ ሆቴል ነዉ ያረፈዉ…ታንዛንያም በአቅራቢያዉ ይገኛል ሴካፋ ዘንድሮ በስፖንሰር ጠብሽ ተመትዋል፤እናም ከሌላዉ ጊዜ በተለየ የዉድድር ወጪዎችን መቀነስ...
የምስራቅ እና መካከለኛዉ አፍሪካ ዋንጫን በቅርብ ጊዜያት በተደጋጋሚ ታንዛኒያ አስተናግዳለች፤አሁን ደግሞ ተረኛዋ ኬንያ ሆናለች፤ዉድሩን የቢራ እና የሞባይል ድርጅቶች ሰፖንሰር ሲያደርጉት ቆይተዋል፤የታንዛንያዉ ስፖንሰር ሲዳከም የኬንያ እግር ኳስ...