በካርልስባድ የ5 ኪ.ሜ. የጎዳና ላይ ሩጫ ከ39 ዓመቱ የኦሊምፒክ ወርቅ ሜዳልያ አሸናፊ እና የአራት ግዜ የዓለም ሻምፒዮን በርናርድ ላጋት ጋር የተፎካከረው የ24 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ የኦሊምፒክ እና...
ደጀን ገብረመስቀል የፊታችን መጋቢት 21-2006 በአሜሪካ ካርልስባድ የሚደረገውን የ5 ኪ.ሜ. ውድድር በተከታታይ ለአራተኛ ግዜ በማሸነፍ አዲስ ታሪክ ለማፃፍ እንደሚሞክር ተናግሯል፡፡ በ2012ቱ የለንደን ኦሊምፒክ የ5000 ሜ....