በኮንጎ ብራዛቪል በሚካሄደው 11ኛው የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ውድድር ላይ ለመሳተፍ ከሱዳን ጋር የማጣሪያ ጨዋታ እንዲያደርግ የተመደበው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን እሁድ በሜዳው በድሬዳዋ ስታዲየም...
ደካማው የማጣሪያው ጉዟችን ተጠናቋል ከጳጉሜን ጀምሮ ላለፉት ጥቂት ወራት በጥድፊያ ሲካሄድ የከረመው የ2015 የኢኳቶሪያል ጊኒ አፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጉዞ ትናንት ምሽት ተጠናቋል፤ አላፊዎቹ እና ወዳቂዎቹም ታውቀዋል፡፡...
የመጨረሻው እድላችንን ለመሞከር ተቃርበናል በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ በቅርብ ዓመታት ጥቂት በጭንቀት የተሞሉ፣ እጅግ አጓጊ እና በመጨረሻ ህዝቡን ሁሉ በደስታ ያሳበዱ ቀናት ነበሩ፡፡ በሚያዝያ 1993 በአፍሪካ...
“የማይቻለው” ተልዕኮ አልተሳካም ትናንት ወደ ማምሻው ገደማ ማላዊ ማሊን በሜዳዋ አስተናግዳ 2ለ0 ማሸነፏ ሲታወቅ ለብሔራዊ ቡድናችን የተሻሉ እድሎች እንደተፈጠሩ ታስቦ የምሽቱ የአልጄሪያና የዋሊያዎቹ ጨዋታ በኢትዮጵያዊያን ዘንድ...
ዋሊያዎቹ ለሞት-ሽረቱ ፍልሚያ አልጄሪያ ደርሰዋል በ2015ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመገኘት የማጣሪያ ጨዋታዎቹን በማድረግ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አነስተኛ የማለፍ እድልን ይዞ የወቅቱን የአህጉራችንን ኃያል አልጄሪያ...
የዋሊያ አሰልጣኝ ማሪያኖ ባሬቶ ሶስት ተጫዋቾችን ቀነሱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከአዲስ አበባ ወደ አልጀርስ ዛሬ ሃሙስ ማታ በሯል:: ቡድኑ በአልጀርስ ሸራተን ለሶስት ቀን የሚቆይ መሆንም ታውቋል::...