ያልተለመደ አይነት ከፍተኛ የፖሊስ ጥበቃ፣ የስራ ቀንም ሆኖ በጊዜ ጢ’ም ብሎ የሞላ እና በሁለቱ ተጋጣሚ ክለቦች ቀለማት ባንዲራዎች እና ቁሳቁሶች ያጌጠ ስታዲየም፣ ከጨዋታው መጀመር ሶስት ሰዓታት...
ታላቁ የኢትዮጵያ ደርቢ አጠገባችን ደርሷል ከረዥም እረፍት ከተመለሰ በኋላ በማራኪ ጨዋታዎች እና አስደናቂ ጎሎች ተመልካቹን እያስደሰተ የሚገኘው የ2008 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ታላቁን የሸገር ደርቢ የመጀመሪያ ክፍል...
ከረዥም እረፍት በኋላ የተመለሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሟሙቆ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ቀጣዬ ዘገባ ከፍተኛ ግምት ተሰጥቶት በነበረው የኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ላይ ትኩረቱን አድርጎ የአራተኛው...
ተስተካካዮቹ ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ በሶስት ከተሞች በተደረጉ ሶስት ተስተካካይ ጨዋታዎች የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2007 ውድድር የመጀመሪያው ዙር ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ከአንድ ወር ለማያንስ ጊዜ ለእረፍት ቆሟል፡፡...
አሸናፊ ግርማ ትላንት ጆበርግ ገብትዋል፡፡ዋልያዉን ለማየት በዛዉም የቀድሞ የቡድን አጋሮቹን እነአስፕሪላን ለመጎብኘት ነዉ አመጣጡ፡-ከዚህም ሌላ በቅርቡ ያሳተመዉን የህይወት ታሪኩን የሚያስቃኝ መጽሀፍ ለአድናቂዎቹ ያደርሳል፡፡ ከ1990ጀምሮ በወጥ አቋም...
በ37ተኛዉ የምስራቅና መካከለኛዉ አፍሪካ ዋንጫ ዋልያዉን በአምበልነት የመራዉ ፋሲካ አስፋዉ ወላጅ እናቱ በጠና ታመዋል፡፡ተጫዋቹ ከሴካፋ መልስ የመጀመሪያዉን ጨዋታ ለክለቡ ቡና ለማድረግ ወደ አርባምንጭ ከቡድኑ ጋር በአይሮፕላን...
ኢትዮጲያ ቡና ነገ ከሲዳማ ቡና ጋር ነገ በ11 ሰአት ይጫወታል፤የነገዉ 5ተኛ ጨዋታዉ ነዉ፤ከ4ቱ 5 ነጥብ ብቻ ነዉ የያዘዉ..ከቡና እኩል 4ት ጨዋታ ካደረገዉ ጊዮርጊስ በ7ነጥብ ያንሳል፤ ነገ...
ጨዋታዉ ከመጀመሩ በፊት አምበሎቹ ዳዊት እና አዳነ ..ግብ ጠባቂዎቹ ጀማል እና ሮበርት…ማንዴላ የአፍሪካ አባት የሚል ጽሁፍ ያለዉ ባነር ይዘዉ ገቡ፤ፊፋ በየአለሙ በሚደረግ ጨዋታ ለታላቁ ሰዉ...
ዛሬ 10 ሰአት ላይ ዋልያ ከሱዳን በሞምባሳ ይጫወታል፤ዋልያዉ እረፍት ሲወጣ 11 ሰአት ላይ ቡና ና ጊዮርጊስ ጨዋታቸዉን ያደርጋሉ፤ከነሱ በፊት መድን እና መካላከያ የሚያደርጉት ጨዋታም አሪፍ ነዉ፤መድን...
1976 ሁለቱ ቡድኖች የመጀመሪያ ጨዋታቸዉን አደረጉ፤ቡና የፋብሪካ ቡድን ነዉ፤ጊዮርጊስም በፋብሪካ ተጠቃሎ ፒልስነር ይባል ነበር፤ጨዋታዉ ሁለቱም ከ2ተኛ ዲቪዝዮን ወደ ዋናዉ ዲቪዝዮን አልፈዉ ለዋንጫ የሚደረግ ነበር፤ሚልዮን በቀለ (ሆዴ)...