4አሰት ላይ ነዉ ልምምዱ የተጀመረዉ–መሀል ገብ ከዛም በግማሽ ሜዳ ጨዋታ–ቤስቱ ብዙም ለዉጥ እንደማይደረግበት አሰልጣኝ ሰዉነት ተናግረዉ ነበር፡፡ዛሬም ቤስቱ ቡድን ላይ የ2ት ተጫዋቾች ቅያሪ ብቻ ነዉ የነበረዉ፡-ፋዲጋ...
የብሎምፎንቴንን ቃጠሎ እንዴት እንደማስረዳችሁ አላቅም፡፡ሙቀት ሳይሆን አናት የሚበሳ ጻሀይ ነዉ ያለዉ–በእግር መዉጣት ከባድ ነዉ፡፡ናላ የሚያዞረዉ ጻሀይ እቅድዎን ያሰናክላል፡፡ዱባይ በስንት ጣእሙዋ..ሀሩሩ ራሱ ምግብ እኮ ነዉ፡፡ ዛሬ ዋልያዉ...
ጊዜዉ ተቀይረዋል አሉ ሰዉነት—አዎ አሁን ጊዜዉ የጉልበት አደለም፡፡የጥበበኛ ተጫዋቾች ነዉ፡፡ክህሎት ያላቸዉን መርጠህ ማሰራት ነዉ የሚያሥፈልገዉ….ይህንን ነገር ሲናገሩ በግሌ በጣም ተገርምያለሁ፡፡ከዚህ በፊት ሰዉየዉ ጉልበት ባለዉ ፈጣን ተጫዋች...
ሀኪም 9ወር የሞላዉ ልጁን እና ካለእሱ የማይንቀሳቀሰዉ ሱቁን ጥሎ ነበር ከጆበርግ በጠዋት ወደ ብሎምፎንቴን ያቀናዉ—ከሱ ጋር 3ት ጓደኞቹ ነበሩ፡፡ተዉ ቢሉትም ግድየለም ዛሬ ሌላ ቀን ነዉ ብልዋቸዉ...
ዛሬ ዋልያዉ በጠዋት ልምምድ ሰርትዋል፡፡ትላንት ተሰላፊ የሆኑት ቀለል ያለ ልምምድ ቤንች እና ተቀይረዉ የገቡት ደግሞ እርስ በርስ ጨዋታ በግማሽ ሜዳ አድርግዋል፡፡ በሊቢያዉ ጨዋታ ላይ ተቀይሮ ገብቶ...
ጨዋታዉ ለአይን የሚስብም አልነበረም፡፡ሊቢያም ጠንካራ ነዉ የሚያስብል ነገር አልታየበትም፡፡አሰልጣኙ ክሊሜንቴ ከጨዋታዉ በኋላ ስለዋልያዉ ድክመት ሲጠየቁ የመለሱት ነገር ያስገርማል፡፡ቡድናችሁ በምድቡ ካሉት ጠንካራ ቡድኖች አንዱ ነዉ፡፡ብቸኛዉ ድክመቱ እንደኛ...
በደንብ ስለመስማቴ ጆሮዬን ለማመን የቀረጽኩትን ንግግር አዳመጥኩት፡፡አዎን ሰዉነት ቢሻዉ ከጨዋታዉ በኋላ እንዲህ ነበር ያሉት፡-This is totally different team from the world cup qualifiers–ይህ ቡድን ከአለም ዋንጫ...
አንሆ አሰላለፍ አሰላለፍ አሁን ደርስዋል!!! ጀማል ጣሰዉ አበባዉ ቡታቆ…አይናለም ሀይሉ…ደጉ ደበበ…ስዩም ተስፋዬ… ቱሳ–አዳነ–አስራት–ምንያህል ዳዊት እና ኡመድ
ከሰአታት በኋላ ዋልያዉ ከሊቢያ ጋር ይጫወታል፡፡ቀደም ሲል ተሰጥትዋቸዉ የነበረዉ ቢጫ መለያ ተቀይርዋል፡፡የአሁኑ አረንጓዴ መለያ ቢጫ መለያ እና ቀይ ካልሲ ይለብሳሉ፡፡ ደጋፊዎች በተለይ ከጆበርግ ከ6ት አቶብስ በላይ...
1998 ላይ ደግሞ አሰልጣኝ ሰዉነት ከሊቢያ ጋር አዲስ አበባ ላይ የተጫወቱበት ጨዋታ ትዝታዉ ብዙ ነበር፡፡በተለይ የጭቃዉ አይነት አይረሳም፡፡ባለፈዉ አመት ዋልያዉ ወደ ሊቢያ ተጉዞ የወዳጀነት ጨዋታ አድርጎ...
ዛሬ በሳዉዘርን ሰን ሆቴል የቅድመ ጨዋታ ስብሰባ (ፕሪማች ሚቲንግ) ተደርግዋል፡፡እንደ ደንቡ ከሆነ ዳኞቹ እና ኮሚሽነሩ በተገኙበት ነዉ ስብሰባዉ የሚደረገዉ፡፡ዛሬ ግን የነገን ጨዋታ የሚዳኙት ዳኞች በስብሰባዉ ላይ...
ዛሬ ከምሽቱ 2ሰአት በኢትዮጲያ በዚህ ደግሞ 2 ሰአት ዋልያዉ ልምምዱን ሰርተዋል፡፡ነገ ከሊቢያ ጋር በኢትዮጵያ 1 ሰአት ጨዋተዉን ያደርጋል፡፡ አሉላ ግርማ ጉንፋን እና ቶንሲል ይዞት በዛሬዉ ትሬኒንግ...
ነገ ከምሽቱ 3ሰአት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ሊቢያ እና ዋልያዉ ይገናኛሉ፡፡ዋልያዉ ዛሬ ምሽት 3ሰአት ላይ (በነገ የጨዋታ ሰአት) ልምምዱን ያደርጋል፡፡ከዋልያዉ በፊት ኮንጎ እና ጋና ምድቡን ይከፍታሉ፡፡2ቱም ጨዋታዎች በአንድ...