Each day during the IAAF World Championships, Beijing 2015, fans from around the world had the opportunity to vote for their favourite performances of the session...
15ኛው የዓለም ሻምፒዮና በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ዛሬ ከእኩለ ለሊት በኋላ ከ8፡30 ጀምሮ በተካሄደው የወንዶች ማራቶን ፉክክር ሲጀመር የማነ ፀጋዬ ከውድድሩ አሸናፊ ኤርትራዊው ግርማይ ገብረስላሴ በመቀጠል የሁለተኛነት...
ገንዘቤ ዲባባ እና መሐመድ አማን የሚሳተፉባቸው የወንዶች 800ሜ. እና የሴቶች 1500ሜ. የማጣሪያ ውድድሮችም ይኖራሉ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እና በተለይም የአትሌቲክስ ስፖርት አፍቃሪዎችን ቀልብ ለመጪዎቹ ዘጠኝ ቀናት...
ገንዘቤ ዲባባም ዛሬ ጠዋት ቤይጂንግ ደርሳ ከሰዓት በኋላ ልምምዷን አከናውናለች በ15ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ተካፋይ የሚሆነው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ካለፈው ዕሁድ ጀምሮ በቡድን በቡድን እየተከፋፈለ ...