ከርዕዮት አለሙ ልጆች ሆነን “እከሌ (እከሊት) አክራሪ ነዉ (ናት) ” ሲባል ይሰጠን የነበረዉ ትርጉም እና አሁን አክራሪነት እየሰጠ ያለዉ ትርጉም ለየቅል ይመስለኛል፡፡ ያኔ አንድ ሰዉ በአክራሪነት...
በሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ላይ የፌደራሉ ፍርድ ቤት ከፍተኛ የእስር ብይኖችን ካስተላለፈ በኋላ “ድምጻችን ይሰማ” በተጠናከረ ሁኔታ መቀሳቀስ መቀጠሉን በአዲስ አበባ መንገዶችና የተለያዩ ስፍራዎች ባደረገው የመንገድ...
የአሜሪካ አለም አቀፍ የሃይማኖት ነጻነት ኮሚሽን በኢትዮጵያ የሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ላይ የተላለፈውን ብይን አበክሮ አወገዘ። የኮሚሽኑ ፕሬዝዳንት የሆኑት ዶ/ር ሮበርት ጆርጅ ሲናገሩ “እነዚህ ሰዎች ሰላማዊ...
በዚህም መሰረት ፍርድ ቤቱ ያስተላለፉው ብይን ሙሉ ዝርዝር የሚከተለው ነው:- 1.አቡበከር አህመድ————–22 አመት 2.አህመዲን ጀበል —-22 አመት 3.ያሲን ኑሩ———-22 አመት 4.ካሚል ሸምሱ——–22 አመት 5.በድሩ ሁሴን———-18...
ሰበር ዜና! – መንግስት በሕዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች ላይ ‹‹ጥፋተኝነት›› ወሰነ! የቅጣት ውሳኔ ለሐምሌ 27/2007 ተቀጥሯል። ፍርዱን አስመልክቶ የ‹‹ድምጻችን ይሰማ!›› ገጽ መግለጫ የሚያወጣ መሆኑም ታውቋል! #EthioMuslimCommitteeMembers #EthioMuslimCommitteeTrial
October 30, 2014 President of the United States of America 1600 Pennsylvania Ave NW Washington, DC 20500 United States October 22, 2014 Dear Mr. President, We...
ከባለፈው ሳምንት ሐሙስ እለት ጀምሮ በጨለማ እስርና በምግብ ክልከላ የከረሙት ታሳሪዎች ዛሬ በፍርድ ቤት ችሎት ውስጥ ተመገቡ፡፡ የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባሉ ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋና ዳኢ ኡስታዝ...
-ኮማ ውስጥ ያሉ ተጎጂዎች ሁኔታ እስኪታወቅ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ ሐምሌ 11 ቀን 2006 ዓ.ም. በመርካቶ አንዋር መስጊድና በአካባቢው ላይ በተፈጠረ ግጭትና ብጥብጥ፣ አራት የፖሊስ አባላት...