ከዓለም ዙሪያ የተውጣጡ ምርጥ አትሌቶችን ጨምሮ ከ30000 በላይ ተሳታፊዎች በሮጡበትና ባለፈው ዕሁድ በፖላንድ ዋርሶው በተካሄደው ሁለተኛው የኦርሌን ዋርሶው ማራቶን የሞስኮ የዓለም ሻምፒዮና የማራቶን ነሐስ ሜዳልያ...
ኢትዮጵያዊው ጌቱ ፈለቀ በትላንትናው ዕለት በኦስትሪያ ቪዬና በተካሄደው የቪዬና ሲቲ ማራቶን የውድድር ስፍራውን ሪኮርድ በሰበረበት 2፡05፡41 የሆነ ሰዓት አሸንፏል፡፡ ጌቱ ከ30ኛው ኪሎ ሜትር በኋላ ከፊት...
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከኮካ-ኮላ ጋር በመተባበር ለአራተኛ ግዜ የሚያካሂደው የ7 ኪ.ሜ. ተከታታይ የጎዳና ላይ ሩጫ የመጀመሪያው ውድድር በትላንትናው ዕለት ተካሂዶ በወንዶች ጌታነህ ሞላ በሴቶች ሽቶ...
በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የአትሌቲክስ ስፖርት አፍቃሪያን በጉጉት የሚጠብቁት 33ኛው የለንደን ማራቶን ከሰአታት በኋላ ዕለት የሚከናወን ሲሆን ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም በሁለቱም ፆታዎች ለአሸናፊነቱ እንደሚፎካከሩ ተናግረዋል፡፡ የዘንድሮው የለንደን ማራቶን ተጠባቂነት ከፍ...
ኢትዮጵያዊው የትራክ እና አገር አቋራጭ ውድድሮች ጀግና ቀነኒሳ በቀለ ለመጀመሪያ ግዜ በተሳተፈበት የ2014 ፓሪስ ማራቶን የውድድር ስፍራውን ሪኮርድ ባሻሻለ 2፡05፡04 የሆነ ሰዓት አሸናፊ ለመሆን በቅቷል፡፡ ቀነኒሳ...
22 March, 2014 የዓለም አትሌቶች በጎዳና ላይ ሩጫዎችና በተለያዩ የአትሌቲክስ ውድድሮች ባገኙት የሽልማት ገቢ ከ1 እስከ 50 በወጣው ደረጃ ኢትዮጵያ በሁለቱም ፆታዎች በ23 አትሌቶች እንደተወከለች...
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በሒልተን ሆቴል ባዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ የፊታችን ሚያዝያ 5 እና ሰኔ 8/2006 እንዲሁም መስከረም 4/2007 የሚካሄዱት የ7ኪ.ሜ. የኮካ ኮላ የጎዳና ላይ ተከታታይ ሩጫዎች ምዝገባ...
የፊታችን ዕሁድ መጋቢት ፯፡፪፻፮ በኡጋንዳ ካምፓላ በሚከናወነው ፫ኛው የአፍሪካ አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ ትላንት ማምሻውን ውዽሩ ወደሚካሄድበት ስፍራ ያቀና ሲሆን ቡድኑ ጉዞውን ከማድረጉ...
The village of Bekoji, in the highlands of Ethiopia, has produced long-distance runners who’ve won 16 Olympic medals in 20 years. What explains this remarkable success? Nick...
Teenager Tsegaye Mekonnen Asefa stuns strong field to win men’s race, while Mulu Seboka takes women’s title By K.R. Nayar, Chief Cricket Writer Published: 18:03...
By ELIAS MESERET Associated Press | January 23, 2014 – 3:31 pm ADDIS ABABA, Ethiopia — Kenenisa Bekele says he took up distance running because of the achievements of...
ገነት ያለው የኦቡዱ ኢንተርናሽናል የተራራ ላይ ሩጫ አሸናፊ ሆነች አምስተኛው የአፍሪካ የተራራ ላይ ሩጫ ውድድር ባለፈው ቅዳሜ ከናይጄሪያው ኦቡዱ ኢንተርናሽናል የተራራ ላይ ሩጫ ጋር በጥምረት...