በቶኪዮ ኦሊምፒክ የመጀመሪያዎቹ ሁለት ቀናት የኢትዮጵያ አትሌቶች የተሳተፉባቸው የወንዶች 3000 ሜትር መሰናክል፣ 800 ሜትር በሁለቱም ፆታዎች፣ እንዲሁም የሴቶች 5000 ሜትር ማጣሪያዎች ሌላኛዎቹ የኢትዮጵያውያን የትኩረት ማዕከል የነበሩ...
የብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ (NADO) ዛሬ ሰኔ 13/2012 ዓ. ም ባሳወቀን መረጃ መሠረት አትሌት እታፈራሁ ተመስገን ወዳጆ እ.ኤ.አ october 20,2019 ዓ. ም. በካናዳ በተካሄደው የወተር ፍሮንት...
በ2016 ዳይመንድ ሊግ የመጀመሪያ ፍፃሜ አሸናፊ የሆኑ 16 አትሌቶች ዙሪክ ላይ የዋንጫ ሽልማታቸውን ተረክበዋል ላለፉት አራት ወራት አራት ወራት ሲካሄድ የቆየው የ2016 ዓ.ም. የአይ.ኤ.ኤ.ኤፍ ዳይመንድ ሊግ...
ሙክታር እድሪስ – ዮሚፍ ቀጄልቻ እና ሐጎስ ገብረሕይወት ለሶስት ሽልማቶች ይፎካከራሉ ከግንቦት ወር መጀመሪያ አንስቶ በአራት የተለያዩ አህጉራት በአስራ ሁለት የተለያዩ ከተሞች የተካሄደው የ2016 ዓ.ም. የዳይመንድ...
የ2016 ዳይመንድ ሊግ 11ኛ መዳረሻ በሆነችው የስዊዘርላንዷ ሎዛን ከተማ ትላንት ምሽት ሲካሄድ በ3000ሜ. ኢትዮጵያዊቷ ገንዘቤ ዲባባ የውድድር ስፍራውን ሪኮርድ በማሻሻል አሸናፊ ለመሆን በቅታለች፡፡ ሶስት የውድድር ስፍራ...
በሪዮ ኦሎምፒክ በወንዶች ማራቶን ሁለተኛ ወጥቶ ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ ያስገኘው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ አገሩ ሲመለስ ምንም ችግር እንደማይገጥመው መንግስት አረጋገጠ። የኢፌዴሪ የመንግስት ኮሙዩኒኬሸን ጉዳዮች ፅህፈት...
በ2015 ዓ.ም. የላውረስ ስፖርትስ አዋርድ የዓመቱ ምርጥ ሴት ስፖርተኛ ተብላ የተመረጠችው ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ ዘንድሮም ለተመሳሳይ ክብር በመጨረሻ ዕጩነት ከቀረቡት ስድስት እንስት ስፖርተኞች አንዷ ለመሆን...
በዩናይትድ ስቴትስ ኒው ዮርክ ይደረግ የነበረው ውድድር ለሞሮኮዋ ራባት ከተማ ተሰጥቷል የዓለም ምርጥ አትሌቶችን ለአንድ ቀን በሚካሄድ የመም እና የሜዳ ላይ ውድድሮች የሚያፎካክረውና ከተጀመረበት ግዜ አንስቶ...
ከፍተኛ ትኩረት ሊሰጠውና አፋጣኝ የመፍትሔ እርምጃ ሊወሰድበት የሚገባው ጉዳይ ነው ከቅርብ ግዜ ወዲህ በዓለም ዙሪያ ከፍተኛ ተከታታይ ባላቸው የተለያዩ ስፖርቶች ዙሪያ ስር ሰዶ እና ተንሰራፍቶ የቆየው...
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዘጠኝ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በአበረታች መድሃኒት ተጠርጥረው ምርመራ እየተካሄደባቸው መሆኑን የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች መድሃኒት ኤጀንሲ ገለፀ። ከእነዚህም ውስጥ አምስቱ በተለያዩ ውድድሮች...
እታገኝ ወልዱ እና ተፈራ ሞሲሳም የወጣቶቹን ምድብ በበላይነት አጠናቀዋል የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች የ5000 ሜ. የወርቅ ሜዳልያ ባለቤት ጌታነህ ሞላ እና ያልተጠበቀችዋ ሯጭ እናትነሽ አላምረው የ33ኛው የጃንሜዳ...
ተስፋዬ አበራ እና ትርፊ ፀጋዬ ዳጎስ ያለ የገንዘብ ሽልማት የሚያስገኘውን የቀዳሚነት ደረጃ ሲወስዱ በውድድሩ ላይ ሽልማት በሚያስገኙት ከ1-10 ያሉ ደረጃዎች ውስጥ ሆነው ያጠናቀቁት አትሌቶች ባስመዘገቡት ድል...
‹‹ወደቀድሞው ድንቅ ብቃቴ ለመመለስ አሁንም ልምምዴን ይበልጥ አጠናክሬ መስራት ያስፈልገኛል›› መሰረት ደፋር የሁለት ግዜ የኦሊምፒክ 5000 ሜ. ሻምፒዮኗ መሰረት ደፋር በወሊድ ምክንያት ከውድድር ከራቀች ከሁለት ዓመት...