ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከምስራቅ አፍሪካ አቻዎቻቸው ጋር ለአሸናፊነት ይፎካከራሉ በባልቲክ ባሕር ዳርቻ የምትገኘው ትንሿ የፖላንድ ወደብ ከተማ ግድኒያ በሀገራት መካከል የሚካሄድ የዓመቱ ብቸኛ ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድር...
በሳምንቱ መጨረሻ በዓለም ዙሪያ በተለያዩ ሀገራት በተከናወኑት የጎዳና ላይ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም ተሳታፊ የነበሩ ሲሆን በስፔን ቫሌንሲያ በተደረገው የሴቶች ግማሽ ማራቶን ፉክክር ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ተከታትለው...
አንድ የዓለም ሪኮርድ እና ስድስት የውድድር ስፍራው ሪኮርዶች የተሻሻሉበት እንዲሁም ሰባት የወቅቱ ፈጣን ሰዓቶች የተመዘገቡበት የ2015 ሞናኮ ዳይመንድ ሊግ የዕለቱን ልዩ አቋም ያሳየችው ገንዘቤ ዲባባ በሴቶች 1500ሜ. 3፡50.07 የሆነ አዲስ...
በወንዶች 800ሜ. እና 1500ሜ.፤ በሴቶች 2000ሜ. መሰናክል ማጣሪያ የተካፈሉት ኢትዮጵያውያንም ለፍፃሜ አልፈዋል በኮሎምቢያ ካሊ በትላንትናው ዕለት በተጀመረው 9ኛው የዓለም ታዳጊዎች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በአስር ሴት እና አስር...
የውድድሩ አዘጋጆች ትላንት በጉለሌ ቦታኒክ ጋርደን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል የጎዳና ላይ ሩጫ ‹‹የሯጮች ሀገር›› ተብላ በምትታወቀው ኢትዮጵያ ብሔራዊ ስፖርት ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ ለመዝናናት የሚሮጡትም ሆኑ...
Ahmed Rizvi February 14, 2014 RAS AL KHAIMAH // Winner of the men’s titles at the Dubai and Boston marathons in 2013, Ethiopia’s Lelisa Desisa...