Articles9 years ago
የአለም ዋንጫዉ አምበል በጆበርግ ሽኝት ጨዋታ ይደረግለታል፡፡”በቀሩት 2ት ጨዋታዎች የምንታወቅበትን አጨዋወት ለማሳየት ቢሞክሩ ጥሩ ነዉ”አሸናፊ ግርማ
አሸናፊ ግርማ ትላንት ጆበርግ ገብትዋል፡፡ዋልያዉን ለማየት በዛዉም የቀድሞ የቡድን አጋሮቹን እነአስፕሪላን ለመጎብኘት ነዉ አመጣጡ፡-ከዚህም ሌላ በቅርቡ ያሳተመዉን የህይወት ታሪኩን የሚያስቃኝ መጽሀፍ ለአድናቂዎቹ ያደርሳል፡፡ ከ1990ጀምሮ በወጥ አቋም...